49ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ሊጀምር ነው - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ

ሰብስክራይብ

49ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ሊጀምር ነው - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ

ስብሰባው “አጀንዳ 2063ን ለማሳካት ዘላቂ የውሃ አቅርቦት እና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶችን ማረጋገጥ” በሚል መሪ ቃል ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

ጉባኤው የሚመክርባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች፦

የአጀንዳ 2063 ትግበራ፦ የኮሚቴው የአፈፃፀም ሪፖርት

የሕብረቱ ውሎችና ስምምነቶች፦ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት/ሕብረት ውሎችን ማፅደቅና መተግበርን ማፋጠን የሚከታተለው ኮሚቴ ሪፖርት

የዓመቱ መሪ ቃል፦ የ2026 የአፍሪካ ሕብረት ዓመታዊ መሪ ቃል የትግበራ ሂደት ሪፖርት።

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር፣ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ የመክፈቻ ንግግር እንደሚያደርጉ የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።

በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ የተቀረጸ ቪዲዮ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0