https://amh.sputniknews.africa/20260728/4774690.html
የሩዋንዳ የነዳጅ ንግድ በታንጋ ወደብ በኩል አዲስ ምዕራፍ ጀመረ
የሩዋንዳ የነዳጅ ንግድ በታንጋ ወደብ በኩል አዲስ ምዕራፍ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የሩዋንዳ የነዳጅ ንግድ በታንጋ ወደብ በኩል አዲስ ምዕራፍ ጀመረየታንዛኒያ ታንጋ ወደብ ወደ ሩዋንዳ የሚላከውን የመጀመሪያውን የነዳጅ ጭነት ከተቀበለ በኋላ፣ በቀጣናዊ የኢነርጂ ትብብር ላይ ትልቅ እርምጃ ተወስዷል።በጂቢፒ ታንዛኒያ ሊሚትድ እና በሩዋንዳ... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T09:25+0300
2026-07-28T09:25+0300
2026-07-28T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4774537_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_0f7058944b1425b40985119441ac8e83.jpg
የሩዋንዳ የነዳጅ ንግድ በታንጋ ወደብ በኩል አዲስ ምዕራፍ ጀመረየታንዛኒያ ታንጋ ወደብ ወደ ሩዋንዳ የሚላከውን የመጀመሪያውን የነዳጅ ጭነት ከተቀበለ በኋላ፣ በቀጣናዊ የኢነርጂ ትብብር ላይ ትልቅ እርምጃ ተወስዷል።በጂቢፒ ታንዛኒያ ሊሚትድ እና በሩዋንዳ መንግሥት መካከል በተደረገ የረጅም ጊዜ አጋርነት መሠረት፣ ወደ 50 ሚሊዮን ሊትር ገደማ ነዳጅ የጫነች መርከብ ታንጋ ወደብ ደርሳለች። የባሕር በር አልባዋ ሩዋንዳ ለኢነርጂ ነጻነት እንዴት አዲስ መንገድ እንዳገኘች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩዋንዳ የነዳጅ ንግድ በታንጋ ወደብ በኩል አዲስ ምዕራፍ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የሩዋንዳ የነዳጅ ንግድ በታንጋ ወደብ በኩል አዲስ ምዕራፍ ጀመረ
2026-07-28T09:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4774537_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_98458ba2e4481fd1fbae3937a3047ea2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩዋንዳ የነዳጅ ንግድ በታንጋ ወደብ በኩል አዲስ ምዕራፍ ጀመረ
09:25 28.07.2026 (የተሻሻለ: 09:34 28.07.2026) የሩዋንዳ የነዳጅ ንግድ በታንጋ ወደብ በኩል አዲስ ምዕራፍ ጀመረ
የታንዛኒያ ታንጋ ወደብ ወደ ሩዋንዳ የሚላከውን የመጀመሪያውን የነዳጅ ጭነት ከተቀበለ በኋላ፣ በቀጣናዊ የኢነርጂ ትብብር ላይ ትልቅ እርምጃ ተወስዷል።
በጂቢፒ ታንዛኒያ ሊሚትድ እና በሩዋንዳ መንግሥት መካከል በተደረገ የረጅም ጊዜ አጋርነት መሠረት፣ ወደ 50 ሚሊዮን ሊትር ገደማ ነዳጅ የጫነች መርከብ ታንጋ ወደብ ደርሳለች።
የባሕር በር አልባዋ ሩዋንዳ ለኢነርጂ ነጻነት እንዴት አዲስ መንገድ እንዳገኘች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X