https://amh.sputniknews.africa/20260728/4774006.html
የአፍሪካ የድንብር ተሻጋሪ ተፋሰሶች አለመግባባት በውስጥ መፍትሄ ብቻ መፈታት አለባቸው - ባለሙያ
የአፍሪካ የድንብር ተሻጋሪ ተፋሰሶች አለመግባባት በውስጥ መፍትሄ ብቻ መፈታት አለባቸው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የድንብር ተሻጋሪ ተፋሰሶች አለመግባባት በውስጥ መፍትሄ ብቻ መፈታት አለባቸው - ባለሙያበድንበር ተሻጋሪ ተፋሰሶች ውስጥ የሚገኙ ሀገራት እርስ በርስ አንዱ የአንዱን ስጋት እና ፍላጎት ስለሚረዳ የገጥሟቸውን ችግሮች በውስጥ መፍታት የተሻለው... 28.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-28T08:00+0300
2026-07-28T08:00+0300
2026-07-28T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4773853_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_365e0d186db43f8567d38a2613f1bc04.jpg
የአፍሪካ የድንብር ተሻጋሪ ተፋሰሶች አለመግባባት በውስጥ መፍትሄ ብቻ መፈታት አለባቸው - ባለሙያበድንበር ተሻጋሪ ተፋሰሶች ውስጥ የሚገኙ ሀገራት እርስ በርስ አንዱ የአንዱን ስጋት እና ፍላጎት ስለሚረዳ የገጥሟቸውን ችግሮች በውስጥ መፍታት የተሻለው አማራጭ እንደሆነ የድንበር ተሻጋሪ ውሃ ሀብት ባለሙያ ፈቅአሕመድ ነጋሽ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ "ልዩነቶችን በውስጥ መፍታት ሁልጊዜም የሚመከር አማራጭ ነው። ጠረጴዛ ዙሪያ በመቀመጥ ሰፊ የውኃ ዲፕሎማሲ እንቅስቃሴና ውይይት መጀመር፣ [...] ይህ ካልሆነ ደግሞ፣ ችግሩን እልባት ለመስጠት ወደ ሚቻልበት መንገድ ማምራት ማለትም የአፍሪካን ችግር በአፍሪካዊ መፍትሄ መፍታት ይችላሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ የድንብር ተሻጋሪ ተፋሰሶች አለመግባባት በውስጥ መፍትሄ ብቻ መፈታት አለባቸው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የድንብር ተሻጋሪ ተፋሰሶች አለመግባባት በውስጥ መፍትሄ ብቻ መፈታት አለባቸው - ባለሙያ
2026-07-28T08:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1c/4773853_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_353a76401006f57f826dee781c3ec592.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የድንብር ተሻጋሪ ተፋሰሶች አለመግባባት በውስጥ መፍትሄ ብቻ መፈታት አለባቸው - ባለሙያ
08:00 28.07.2026 (የተሻሻለ: 08:04 28.07.2026) የአፍሪካ የድንብር ተሻጋሪ ተፋሰሶች አለመግባባት በውስጥ መፍትሄ ብቻ መፈታት አለባቸው - ባለሙያ
በድንበር ተሻጋሪ ተፋሰሶች ውስጥ የሚገኙ ሀገራት እርስ በርስ አንዱ የአንዱን ስጋት እና ፍላጎት ስለሚረዳ የገጥሟቸውን ችግሮች በውስጥ መፍታት የተሻለው አማራጭ እንደሆነ የድንበር ተሻጋሪ ውሃ ሀብት ባለሙያ ፈቅአሕመድ ነጋሽ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
"ልዩነቶችን በውስጥ መፍታት ሁልጊዜም የሚመከር አማራጭ ነው። ጠረጴዛ ዙሪያ በመቀመጥ ሰፊ የውኃ ዲፕሎማሲ እንቅስቃሴና ውይይት መጀመር፣ [...] ይህ ካልሆነ ደግሞ፣ ችግሩን እልባት ለመስጠት ወደ ሚቻልበት መንገድ ማምራት ማለትም የአፍሪካን ችግር በአፍሪካዊ መፍትሄ መፍታት ይችላሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X