የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር፦ በሰንደቅ ዓላማ ቀለማትና ምልክቶች ላይ የቀረቡ አዳዲስ እይታዎች

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር፦ በሰንደቅ ዓላማ ቀለማትና ምልክቶች ላይ የቀረቡ አዳዲስ እይታዎች

የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ () ቀለማት፣ ምልክት እና በብሔራዊ የሕዝብ መዝሙር ይዘት ላይ አማራጭ ሃሳቦችን ማቅረባቸው ተሰምቷል።

ሀገራዊ ምልክቶች እና መግለጫዎች ላይ መግባባት ላይ ለመድረስ በተደረገው የንዑስ ቡድን ምክክር ላይ የተነሱ አማራጭ ሐሳቦችን ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0