https://amh.sputniknews.africa/20260727/4773305.html
ከምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያለጥርጥር መሠረተ ልማትህን ማሳገት አለብህ" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
ከምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያለጥርጥር መሠረተ ልማትህን ማሳገት አለብህ" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ከምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያለጥርጥር መሠረተ ልማትህን ማሳገት አለብህ" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያይህ አካሄድ "ፍትሐዊ አይደለም" ያሉት የድንበር ተሻጋሪ ውሃ ሀብት ባለሙያ ፈቅአሕመድ ነጋሽ፣ አፍሪካውያን የራሳቸውን ፋይናንስ ማግኛ... 27.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-27T20:15+0300
2026-07-27T20:15+0300
2026-07-27T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1b/4773152_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_663f7c436715edc0ed5dd2b39b0eb653.jpg
ከምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያለጥርጥር መሠረተ ልማትህን ማሳገት አለብህ" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያይህ አካሄድ "ፍትሐዊ አይደለም" ያሉት የድንበር ተሻጋሪ ውሃ ሀብት ባለሙያ ፈቅአሕመድ ነጋሽ፣ አፍሪካውያን የራሳቸውን ፋይናንስ ማግኛ ዘዴ በማልማት መፍትሄ ማበጀት እንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡ "ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ስትጀምር የራሷን የፋይናንስ ማመንጫ ዘዴ አልምታለች። ሌላው ጉዳይ ደግሞ፣ መሰል ሀገራት አቅማቸውን አጣምረው በጋራ መሠረተ ልማት ማስጀመር እና እርስ በርሳቸው የፋይናንስ ልውውጥ የሚያደርጉበት ፈጠራ የታከለበት የፋይናንስ ዘዴ ይዞ መምጣትነው፡፡" ብለዋል፡፡ አፍሪካ በራስ አቅም ድንበር ተሻጋሪ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት ምን ማድረግ እንዳለባት ባለሙያው የሰጡትን ሐሳብ ለማድመጥ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያለጥርጥር መሠረተ ልማትህን ማሳገት አለብህ" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ከምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያለጥርጥር መሠረተ ልማትህን ማሳገት አለብህ" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
2026-07-27T20:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1b/4773152_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9c67d0568e59bd69b14cf2d1abaa038a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያለጥርጥር መሠረተ ልማትህን ማሳገት አለብህ" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
20:15 27.07.2026 (የተሻሻለ: 20:24 27.07.2026) ከምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያለጥርጥር መሠረተ ልማትህን ማሳገት አለብህ" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
ይህ አካሄድ "ፍትሐዊ አይደለም" ያሉት የድንበር ተሻጋሪ ውሃ ሀብት ባለሙያ ፈቅአሕመድ ነጋሽ፣ አፍሪካውያን የራሳቸውን ፋይናንስ ማግኛ ዘዴ በማልማት መፍትሄ ማበጀት እንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡
"ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ስትጀምር የራሷን የፋይናንስ ማመንጫ ዘዴ አልምታለች። ሌላው ጉዳይ ደግሞ፣ መሰል ሀገራት አቅማቸውን አጣምረው በጋራ መሠረተ ልማት ማስጀመር እና እርስ በርሳቸው የፋይናንስ ልውውጥ የሚያደርጉበት ፈጠራ የታከለበት የፋይናንስ ዘዴ ይዞ መምጣትነው፡፡" ብለዋል፡፡
አፍሪካ በራስ አቅም ድንበር ተሻጋሪ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት ምን ማድረግ እንዳለባት ባለሙያው የሰጡትን ሐሳብ ለማድመጥ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X