https://amh.sputniknews.africa/20260727/4773081.html
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ራሷን ማግለሏን አስታወቀች
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ራሷን ማግለሏን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ራሷን ማግለሏን አስታወቀችየቻድ መንግሥት ቃል አቀባይ ሰኞ ዕለት ባወጡት መግለጫ፣ "ይህ ውሳኔ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት እ.ኤ.አ. በ2002 ከተመሠረተ ጀምሮ ያለውን አሠራር እና የሥራ አፈጻጸሙን በጥልቀት... 27.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-27T20:02+0300
2026-07-27T20:02+0300
2026-07-27T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1b/4772928_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_c01eb9ce069bfc2516e67c29665e256a.jpg
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ራሷን ማግለሏን አስታወቀችየቻድ መንግሥት ቃል አቀባይ ሰኞ ዕለት ባወጡት መግለጫ፣ "ይህ ውሳኔ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት እ.ኤ.አ. በ2002 ከተመሠረተ ጀምሮ ያለውን አሠራር እና የሥራ አፈጻጸሙን በጥልቀት በመገምገም የተደረሰበት ሲሆን፣ የፍርድ ቤቱ ውጤታማነት የተወሰነ እና በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ የተለያየ ሆኖ ቀጥሏል" ብለዋል። መግለጫው አክሎም፤ "በአጠቃላይ በደቡባዊው የዓለም ሀገራት፣ በተለይም ደግሞ በአፍሪካ አኅጉር ላይ የሚካሄደው የፍርድ ቤቱ የፍትሕ እንቅስቃሴ፣ አይቀሬ በሆነ መልኩ ለዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የፖለቲካ መጠቀሚያነት ተጋላጭ አድርጓቸዋል" ሲል ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1b/4772928_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_a5a3ca2e8df5cb717413a60ce8392da8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ራሷን ማግለሏን አስታወቀች
20:02 27.07.2026 (የተሻሻለ: 20:04 27.07.2026) ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ራሷን ማግለሏን አስታወቀች
የቻድ መንግሥት ቃል አቀባይ ሰኞ ዕለት ባወጡት መግለጫ፣ "ይህ ውሳኔ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት እ.ኤ.አ. በ2002 ከተመሠረተ ጀምሮ ያለውን አሠራር እና የሥራ አፈጻጸሙን በጥልቀት በመገምገም የተደረሰበት ሲሆን፣ የፍርድ ቤቱ ውጤታማነት የተወሰነ እና በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ የተለያየ ሆኖ ቀጥሏል" ብለዋል።
መግለጫው አክሎም፤ "በአጠቃላይ በደቡባዊው የዓለም ሀገራት፣ በተለይም ደግሞ በአፍሪካ አኅጉር ላይ የሚካሄደው የፍርድ ቤቱ የፍትሕ እንቅስቃሴ፣ አይቀሬ በሆነ መልኩ ለዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የፖለቲካ መጠቀሚያነት ተጋላጭ አድርጓቸዋል" ሲል ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X