የአሜሪካ ቀረጦች በውጭ ሀገራት በሚፈጸም የግዳጅ ጉልበት ላይ ያተኮሩ ቢሆንም፣ በሀገር ውስጥ ያለውን ግን ችላ ብለዋል

ሰብስክራይብ

የአሜሪካ ቀረጦች በውጭ ሀገራት በሚፈጸም የግዳጅ ጉልበት ላይ ያተኮሩ ቢሆንም፣ በሀገር ውስጥ ያለውን ግን ችላ ብለዋል

ዋሽንግተን በግዳጅ በሚፈጸም የጉልበት ብዝበዛ ምክንያት በአፍሪካ ሀገራት ላይ አዳዲስ የቀረጥ ቅጣቶችን በመጣል ላይ ስትሆን፤ በአንድ ወቅት በባርነት ጉልበት ላይ የተገነባውን እና አሁንም ቢሆን በዘመኑ የእስረኞችና የስደተኛ ሰራተኞች ብዝበዛ የሚንቀሳቀሰውን የራሷን ኢኮኖሚ ግን ለእሷ በተመቸ መልኩ ሆን ብላ ችላ ብላዋለች።

በአሜሪካ የተመረጥ እርምጃ ጀርባ ያለውን ያልተመቸ እውነት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0