https://amh.sputniknews.africa/20260727/4771753.html
የአውሮፓ ቴክኖክራሲዎች የሩሲያን ባሕል "ማጥፋት ይፈልጋሉ" - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅ
የአውሮፓ ቴክኖክራሲዎች የሩሲያን ባሕል "ማጥፋት ይፈልጋሉ" - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ቴክኖክራሲዎች የሩሲያን ባሕል "ማጥፋት ይፈልጋሉ" - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅእነዚህ ቴክኖክራሲዎች "ታሪክን እንደገና ለመጻፍ" እና የቀደሙ አባቶችን ውርስ ለማጥፋት የሚሹ ሲሆን፣ በምትኩ ከ"ግለኝነት እና የራስ-ወዳድነት ትምክህት ባሕል"... 27.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-27T18:01+0300
2026-07-27T18:01+0300
2026-07-27T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1b/4771600_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4d62177c246c378aed0b5d072bf0ddf0.jpg
የአውሮፓ ቴክኖክራሲዎች የሩሲያን ባሕል "ማጥፋት ይፈልጋሉ" - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅእነዚህ ቴክኖክራሲዎች "ታሪክን እንደገና ለመጻፍ" እና የቀደሙ አባቶችን ውርስ ለማጥፋት የሚሹ ሲሆን፣ በምትኩ ከ"ግለኝነት እና የራስ-ወዳድነት ትምክህት ባሕል" በስተቀር የሚያቀርቡት ነገር የለም ሲሉ የዓለም አቀፉ የሊዮ ቶልስቶይ የሰላም ሽልማት ዳኞች ምክትል ሰብሳቢ ፒየር ደ ጎል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በተጨማሪም "ታሪክን ከመዘንጋት" እና በዩክሬን የናዚዝም እንደገና ማንሰራራት አስመልክቶም አስጠንቅቀዋል፡፡"ጥንቃቄ ካላደረግን፣ ለናዚዝም መፈጠር ምክንያት የሆኑት ሁኔታዎች በሚያሳዝን ሁኔታ በዩክሬን እንደገና ያንሰራራሉ ብዬ አምናለሁ። በቬርማኽት የጦር ልብስ (መለዮ) ለብሰው የተዋጉትን የዩክሬን ናዚዎችን ስም እና ገጽታ ለማደስ የሚደረገውን ጥረት እቃወማለሁ" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአውሮፓ ቴክኖክራሲዎች የሩሲያን ባሕል "ማጥፋት ይፈልጋሉ" - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ቴክኖክራሲዎች የሩሲያን ባሕል "ማጥፋት ይፈልጋሉ" - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅ
2026-07-27T18:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1b/4771600_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_f89e6ae1f1c3df939cb3ef805ade2446.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ቴክኖክራሲዎች የሩሲያን ባሕል "ማጥፋት ይፈልጋሉ" - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅ
18:01 27.07.2026 (የተሻሻለ: 18:04 27.07.2026) የአውሮፓ ቴክኖክራሲዎች የሩሲያን ባሕል "ማጥፋት ይፈልጋሉ" - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅ
እነዚህ ቴክኖክራሲዎች "ታሪክን እንደገና ለመጻፍ" እና የቀደሙ አባቶችን ውርስ ለማጥፋት የሚሹ ሲሆን፣ በምትኩ ከ"ግለኝነት እና የራስ-ወዳድነት ትምክህት ባሕል" በስተቀር የሚያቀርቡት ነገር የለም ሲሉ የዓለም አቀፉ የሊዮ ቶልስቶይ የሰላም ሽልማት ዳኞች ምክትል ሰብሳቢ ፒየር ደ ጎል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በተጨማሪም "ታሪክን ከመዘንጋት" እና በዩክሬን የናዚዝም እንደገና ማንሰራራት አስመልክቶም አስጠንቅቀዋል፡፡
"ጥንቃቄ ካላደረግን፣ ለናዚዝም መፈጠር ምክንያት የሆኑት ሁኔታዎች በሚያሳዝን ሁኔታ በዩክሬን እንደገና ያንሰራራሉ ብዬ አምናለሁ። በቬርማኽት የጦር ልብስ (መለዮ) ለብሰው የተዋጉትን የዩክሬን ናዚዎችን ስም እና ገጽታ ለማደስ የሚደረገውን ጥረት እቃወማለሁ" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X