የ400 ሚሊዮን ዶላሩ የወርቅ ፕሮጀክት ተጀመረ- ዘገባ

ሰብስክራይብ

የ400 ሚሊዮን ዶላሩ የወርቅ ፕሮጀክት ተጀመረ- ዘገባ

በምዕራብ ወለጋ የሚገኘው ታዋቂው የ"ቱሉ ካፒ" የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት በጸጥታ ምክንያት ተቋርጦ ከቆየ በኋላ አሁን ወደ ግንባታ መግባቱ ተዘግቧል።

የኢትዮጵያ መንግስት የ17 በመቶ ድርሻ እንዳለው የተነገረለት ፕሮጀክቱ በዓመት ከ4 ሺህ 700 በላይ ኪሎግራም ወርቅ የማምረት አቅም ያለው ሲሆን፣ በ2019 ዓ.ም ማምረት ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።

  ስለፕሮጀክቱ ሀገራዊ ፋይዳ የበለጠ ለመገንዘብ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0