- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የኢትዮጵያ የውሃ እና ኃይል ስኬቶች

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የውሃ እና ኃይል ስኬቶች

ባለፉት 5 ዓመታት የኢትዮጵያ የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋን 75 በመቶ መድረሱን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒቴር አስታውቋል።

በኢነርጂ ዘርፍም ጊዜው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በርካታ ትላልቅ የኃይል ማመንጫዎች ወደ ሥራ የገቡበት መሆኑን ሚኒስትሩ ሃብታሙ ኢተፋ ገልጸዋል፡፡

ሀገሪቱ በውሃና በታዳሽ ኃይል ዘርፎች ስላስመዘገበችውን ስኬት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0