ደቡብ አፍሪካን ከቡድን 20 ማግለል "አደገኛ ሁኔታን ይፈጥራል" - ደቡብ አፍሪካዊት ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካን ከቡድን 20 ማግለል "አደገኛ ሁኔታን ይፈጥራል" - ደቡብ አፍሪካዊት ተንታኝ

ተረኛ አዘጋጅነትን (የቡድን 20) የሚረከበው ሀገር መሪ፣ ከነባር አባላት መካከል የትኞቹ ፖለቲካዊ ተቀባይነት አግኝተው መሳተፍ እንዳለባቸው የመወሰን ሙከራ ከባድ መሆኑን  ደቡብ አፍሪካዊቷ የፖለቲካዊ እና የዓለማቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ ትሬሲ ሬይን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ዲፕሎማሲያዊ አለመግባባቶችን በዚህ መንገድ ከመፍታት ይልቅ በሌሎች ተቋማት ወይም አሰራሮች በመጠቀም መነጋገር እንችላለን። የቡድን 20 እንደ ፖለቲካ ማስገደጃ መሣሪያ ሳይሆን ለተመሠረተበት ዋና ዓላማ እንደጸና መቆም አለበት።"

ደቡብ አፍሪካን ከቡድን 20 ስብሰባ ለማግለል የተላለፈውን የአሜሪካ ውሳኔ አስመልክቶ ተንታኟ ያነሷቸውን ተጨማሪ ነጥቦች በቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0