የአፍሪካ ሕብረት "አካባቢያዊ ግጭቶችን በመፍታት ረገድ መሠረታዊ ሚና" ይጫወታል - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሕብረት "አካባቢያዊ ግጭቶችን በመፍታት ረገድ መሠረታዊ ሚና" ይጫወታል - የጄኔራል ደ ጎል የልጅ ልጅ

የአፍሪካ ሕብረት በልዩ ልዩ የአፍሪካ ጎሳዎች (ብሔሮች) መካከል የሚነሱ ግጭቶችን ለመፍታት ስለሚያግዝ የሊዮ ቶልስቶይ ዓለም አቀፍ የሰላም ሽልማት ይገባዋል ሲሉ የሽልማቱ ዳኞች ምክትል ሰብሳቢ ፒየር ደ ጎል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

"የራሳቸው አጀንዳ እና ሚና ካላቸው፣ እንዲሁም የአካባቢውን ማኅበረሰብ ስለማያውቁት ሊረዱት ከማይችሉት ታላላቅ ኃይሎች ጥቂት ፈቅ ለማለት ዕውቅና ለማግኘት የሚደረጉትን እነዚህን ጥረቶች መቀጠል አለብን።"

እንደ አፍሪካ ሕብረት ያሉ ድርጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ አስተማማኝ ‘የዲፕሎማሲ ማጣቀሻዎች’ ሆነው ዕውቅና ሊሰጣቸው ይገባል ሲሉ ደምድመዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0