ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ያቀደቻቸውን ግቦች ታሳካለች - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ያቀደቻቸውን ግቦች ታሳካለች - ፑቲን

"መላው የሩሲያ ሕዝብ እና መላው ማኅበረሰብ ለልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ተሳታፊዎች በሚሰጡት ድጋፍ አንድ ሆነዋል»" ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሩሲያ ሕግ አውጪዎች ባደረጉት ንግግር ወቅት አስታውቀዋል።

ሌሎች ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 የሩሲያ ሕዝብ የማይበገር ነው፤ ቀደም ሲል አልተሰበረም፤ ወደፊትም አይሰበርም፡፡

🟠 ሀገሪቱ ያጋጠማትን ጫና እና ፈተናዎች በውስጣዊ አንድነት ተጋፍጣዋለች፡፡

🟠 አሁን ያለው ወቅት በሩሲያ ታሪክ ውስጥ ወሳኝ ምዕራፍ ነው፡፡

🟠 የሩሲያ ስትራቴጂካዊ ውሳኔዎች በዜጎች እውነተኛ ፍላጎት ላይ የተመሠረቱ ናቸው፡፡

🟠 ለልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ተሳታፊዎች፣ የቀደሙ ተዋጊዎች እና ለቤተሰቦቻቸው የሚደረገው ሕጋዊ ጥበቃ እየጨመረ ይገኛል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0