ሳዑዲ አረቢያ ለ2034 የዓለም ዋንጫ 350 ሜትር ከፍታ ባለው ሕንፃ ጣሪያ ላይ ስቴዲየም ልትገነባ ነው

ሰብስክራይብ

#viral | ሳዑዲ አረቢያ ለ2034 የዓለም ዋንጫ 350 ሜትር ከፍታ ባለው ሕንፃ ጣሪያ ላይ ስቴዲየም ልትገነባ ነው

ሳዑዲ አረቢያ ለ2034 የዓለም ዋንጫ ባወጣችው ዕቅድ መሠረት፤ 46,000 ተመልካቾችን የመያዝ አቅም ያለው ስቴዲየም በቀጥታ በአንድ ሕንፃ ጣሪያ ላይ የሚገነባ ሲሆን፣ ለተመልካቾች "ከደመና በላይ" እንዳሉ ዓይነት (ፓኖራሚክ) ሙሉ ዕይታን የሚያጎናጽፍ ይሆናል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0