https://amh.sputniknews.africa/20260727/4765589.html
ኢራን እና ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ቀውስ አፈታት ዙሪያ ውይይት አደረጉ
ኢራን እና ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ቀውስ አፈታት ዙሪያ ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን እና ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ቀውስ አፈታት ዙሪያ ውይይት አደረጉ የሁለቱ ሀገራት ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አርብ እና ቅዳሜ ቴህራን ውስጥ ተገናኝተው ስትራቴጂካዊውን የባሕር መስመር ስለሚያስተዳድሩበት አሠራር መወያየታቸውን የኢራን... 27.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-27T09:01+0300
2026-07-27T09:01+0300
2026-07-27T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1b/4765436_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_81a4276b49439fa34c15a55058cdb61a.jpg
ኢራን እና ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ቀውስ አፈታት ዙሪያ ውይይት አደረጉ የሁለቱ ሀገራት ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አርብ እና ቅዳሜ ቴህራን ውስጥ ተገናኝተው ስትራቴጂካዊውን የባሕር መስመር ስለሚያስተዳድሩበት አሠራር መወያየታቸውን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋይ፤ "ውይይቱ ጠቃሚ ነበር" ሲሉ በመግለጫቸው ተናግረዋል። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰኔ 11 ቀን የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መፍረሱን ሐምሌ 1 ቀን ማወጃቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የአሜሪካ ጦር በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ የሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት ተፈጽሟል በማለት ኢራንን ደብድቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢራን እና ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ቀውስ አፈታት ዙሪያ ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን እና ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ቀውስ አፈታት ዙሪያ ውይይት አደረጉ
2026-07-27T09:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1b/4765436_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_dfb9e895215722c5edd67e61294f5dfb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን እና ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ቀውስ አፈታት ዙሪያ ውይይት አደረጉ
09:01 27.07.2026 (የተሻሻለ: 09:04 27.07.2026) ኢራን እና ኦማን በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ ቀውስ አፈታት ዙሪያ ውይይት አደረጉ
የሁለቱ ሀገራት ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አርብ እና ቅዳሜ ቴህራን ውስጥ ተገናኝተው ስትራቴጂካዊውን የባሕር መስመር ስለሚያስተዳድሩበት አሠራር መወያየታቸውን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋይ፤ "ውይይቱ ጠቃሚ ነበር" ሲሉ በመግለጫቸው ተናግረዋል።
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰኔ 11 ቀን የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መፍረሱን ሐምሌ 1 ቀን ማወጃቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የአሜሪካ ጦር በሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ የሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት ተፈጽሟል በማለት ኢራንን ደብድቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X