የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባውን የላቀ ማዕከላዊ ላብራቶሪ ከፈተ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባውን የላቀ ማዕከላዊ ላብራቶሪ ከፈተ

የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስተር አይሻ መሃመድ፤ “ይህ የላቀ ማዕከላዊ ላብራቶሪ የዘመናዊ መሰረተ ልማት ማሳያና ሀገራዊ ደህንነታችንን በፅኑ መሰረት ላይ የሚያሻግር አንጋፋ ፕሮጀክት ነው” ብለዋል።

በውስጡ 7 ግዙፍ ላብራቶሪዎችን የያዘ እንደሆነና በኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች ትብብር በ11 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ መገንባቱን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።

የላቀ ማዕከላዊ ላብራቶሪው የኢንጂነሪንግ፣ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን እና ሳይንሳዊ የምርምር ዘርፎችን በአንድ ማዕከል አካቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0