https://amh.sputniknews.africa/20260726/4763762.html
ደቡብ ቻይናን የመታው ሱፐር ታይፉን ኖኡል 710,000 ሰዎች ከቀዬአቸው እንዲፈናቀሉ አስገደደ
ደቡብ ቻይናን የመታው ሱፐር ታይፉን ኖኡል 710,000 ሰዎች ከቀዬአቸው እንዲፈናቀሉ አስገደደ
Sputnik አፍሪካ
#viral | ደቡብ ቻይናን የመታው ሱፐር ታይፉን ኖኡል 710,000 ሰዎች ከቀዬአቸው እንዲፈናቀሉ አስገደደ አውሎ ንፋሱኡ በሰከንድ እስከ 45 ሜትር የነፋስ ፍጥነት እየተንጎደጎደ እሁድ ማለዳ በጓንግዶንግ ግዛት ደርሷል።ቀስ ብሎ ወደ ኃይለኛ የሐሩር... 26.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-26T18:24+0300
2026-07-26T18:24+0300
2026-07-26T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/4763762.jpg?1785079442
#viral | ደቡብ ቻይናን የመታው ሱፐር ታይፉን ኖኡል 710,000 ሰዎች ከቀዬአቸው እንዲፈናቀሉ አስገደደ አውሎ ንፋሱኡ በሰከንድ እስከ 45 ሜትር የነፋስ ፍጥነት እየተንጎደጎደ እሁድ ማለዳ በጓንግዶንግ ግዛት ደርሷል።ቀስ ብሎ ወደ ኃይለኛ የሐሩር ክልል ማዕበል ቢወርድም፤ ጥፋቱን በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ውስጥ በአምስት ጎረቤት ግዛቶች ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል። ባለሥልጣናት ጊዜያዊ መጠለያዎችን ያዘጋጁ ሲሆን ለተጎዱ ማኅበረሰቦች 25,000 የድንገተኛ አደጋ ቁሳቁሶችን አሠራጭተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ ቻይናን የመታው ሱፐር ታይፉን ኖኡል 710,000 ሰዎች ከቀዬአቸው እንዲፈናቀሉ አስገደደ
#viral | ደቡብ ቻይናን የመታው ሱፐር ታይፉን ኖኡል 710,000 ሰዎች ከቀዬአቸው እንዲፈናቀሉ አስገደደ
አውሎ ንፋሱኡ በሰከንድ እስከ 45 ሜትር የነፋስ ፍጥነት እየተንጎደጎደ እሁድ ማለዳ በጓንግዶንግ ግዛት ደርሷል።
ቀስ ብሎ ወደ ኃይለኛ የሐሩር ክልል ማዕበል ቢወርድም፤ ጥፋቱን በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ውስጥ በአምስት ጎረቤት ግዛቶች ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል።
ባለሥልጣናት ጊዜያዊ መጠለያዎችን ያዘጋጁ ሲሆን ለተጎዱ ማኅበረሰቦች 25,000 የድንገተኛ አደጋ ቁሳቁሶችን አሠራጭተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X