የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን የጀልባ ቀዘፋ ደስታ አገላለጽ ኢትዮጵያ ደርሷል

ሰብስክራይብ

#viral | የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን የጀልባ ቀዘፋ ደስታ አገላለጽ ኢትዮጵያ ደርሷል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ታዳጊ ቡድን የቫይኪንጎቹን የዓለም ዋንጫ የድል ደስታ አገላለጽ ወርሷል።

ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0