የሩዋንዳ መከላከያ ሠራዊት አባላት ከሆለታ ወታደራዊ አካዳሚ ተመረቁ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩዋንዳ መከላከያ ሠራዊት አባላት ከሆለታ ወታደራዊ አካዳሚ ተመረቁ
የሩዋንዳ መከላከያ ሠራዊት አባላት ከሆለታ ወታደራዊ አካዳሚ ተመረቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.07.2026
ሰብስክራይብ

የሩዋንዳ መከላከያ ሠራዊት አባላት ከሆለታ ወታደራዊ አካዳሚ ተመረቁ

በወታደራዊ አካዳሚ 71ኛ የመተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖች ውስጥ የተካተቱ ሁለት የሩዋንዳ መከላከያ ሠራዊት አባላት የወታደራዊ ትምህርታቸውን በስኬት አጠናቀዋል።

ከተመራቂዎቹ አንዷ ካዴት ሉሲ ኒዪጌና ከውጭ ሀገር ከተመዘገቡት ተማሪዎች ተለይታ በመውጣት የዙሩ "ምርጥ አፈፃፀም ያሳየች የውጭ ሀገር ተማሪ" ተብላለች።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የመተማ ኮርስ ካዴት ዕጩ መኮንኖችን በትናንትናው ዕለት ማሰመረቁ የሚታወስ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0