https://amh.sputniknews.africa/20260726/4761913.html
ቡርኪና ፋሶ ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የፖ ካፕሮ ግድብ መረቀች
ቡርኪና ፋሶ ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የፖ ካፕሮ ግድብ መረቀች
Sputnik አፍሪካ
ቡርኪና ፋሶ ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የፖ ካፕሮ ግድብ መረቀች ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ከ1960ዎቹ ጀምሮ ይሠራል እየተባለ የቆየውን እና በስምንት ወራት ውስጥ ብቻ ግንባታው የተጠናቀቀውን የፖ ካፕሮ ግድብ መርቀዋል። ግድቡ 700 ሜትር የሚረዝም... 26.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-26T15:32+0300
2026-07-26T15:32+0300
2026-07-26T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4761249_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c3ffa6b05caf83f4ed51830a9670761b.jpg
ቡርኪና ፋሶ ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የፖ ካፕሮ ግድብ መረቀች ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ከ1960ዎቹ ጀምሮ ይሠራል እየተባለ የቆየውን እና በስምንት ወራት ውስጥ ብቻ ግንባታው የተጠናቀቀውን የፖ ካፕሮ ግድብ መርቀዋል። ግድቡ 700 ሜትር የሚረዝም የመሬት ሙሌት እና 1.1 ሚሊዮን ኩቢክ ሜትር የውሃ የመያዝ አቅም አለው።የግድቡ የውሃ ሙሌት የትራኦሬ አስተዳደር ሀገሪቱ በምግብ ራሷን እንድትችል እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ አካል ነው። የቡርኪና ፉሶ ፕሬዚዳንት፤ “በአካባቢው ሌሎች ግድቦችም ይገነባሉ። የብሔራዊ የግድቦችና የሃይድሮ-ግብርና ልማት ቢሮ ለተጨማሪ ግድቦች የሚሆኑ ቦታዎችን እያጠና ይገኛል” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቡርኪና ፋሶ ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የፖ ካፕሮ ግድብ መረቀች
Sputnik አፍሪካ
ቡርኪና ፋሶ ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የፖ ካፕሮ ግድብ መረቀች
2026-07-26T15:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4761249_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_ebd85ade1b5735f5d5a3997769e6775f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቡርኪና ፋሶ ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የፖ ካፕሮ ግድብ መረቀች
15:32 26.07.2026 (የተሻሻለ: 15:34 26.07.2026) ቡርኪና ፋሶ ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረውን የፖ ካፕሮ ግድብ መረቀች
ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ከ1960ዎቹ ጀምሮ ይሠራል እየተባለ የቆየውን እና በስምንት ወራት ውስጥ ብቻ ግንባታው የተጠናቀቀውን የፖ ካፕሮ ግድብ መርቀዋል። ግድቡ 700 ሜትር የሚረዝም የመሬት ሙሌት እና 1.1 ሚሊዮን ኩቢክ ሜትር የውሃ የመያዝ አቅም አለው።
የግድቡ የውሃ ሙሌት የትራኦሬ አስተዳደር ሀገሪቱ በምግብ ራሷን እንድትችል እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ አካል ነው።
የቡርኪና ፉሶ ፕሬዚዳንት፤ “በአካባቢው ሌሎች ግድቦችም ይገነባሉ። የብሔራዊ የግድቦችና የሃይድሮ-ግብርና ልማት ቢሮ ለተጨማሪ ግድቦች የሚሆኑ ቦታዎችን እያጠና ይገኛል” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X


