የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በቁልቢ እና ሀዋሳ በታላቅ ሐይማኖታዊ ስርዓት ተከበረ

ሰብስክራይብ

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በቁልቢ እና ሀዋሳ በታላቅ ሐይማኖታዊ ስርዓት ተከበረ

በሁለቱ የሀገሪቱ ከተሞች የሚከበረውን የንግስ በዓል ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ምዕመናንና ጎብኚዎች ተገኝተዋል።

የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በዓመት ሁለቴ ታኅሣሥ 19 እና ሐምሌ 19 ይከበራል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0