https://amh.sputniknews.africa/20260726/4760899.html
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ አደረጉ
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ አደረጉየሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ቅዳሜ ዕለት "ኪራይ - ሪፐብሊካን ፓትሪዮትስ" የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ አስተዋውቀዋል።ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር፤ "በዎሎፍ ቋንቋ 'ኪራይ' ማለት ጠባቂ... 26.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-26T14:34+0300
2026-07-26T14:34+0300
2026-07-26T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4760576_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ff3acd1befd14918386e9ace37f2bf4a.jpg
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ አደረጉየሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ቅዳሜ ዕለት "ኪራይ - ሪፐብሊካን ፓትሪዮትስ" የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ አስተዋውቀዋል።ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር፤ "በዎሎፍ ቋንቋ 'ኪራይ' ማለት ጠባቂ ማለት ነው። ይህ የተቋቋመው ፓርቲ ሁሉንም ዜጎች የምታስጠልለውን ሪፐብሊክ የሚያገልገል እና ለሁሉም ሪፐብሊካውያን ክፍት ነው። ቅድሚያ ለሀገር!" ብለዋል።ፕሬዚዳንቱ ቀደም ሲል አባል ከነበሩበት "የፓስተፍ" ፓርቲ እስካሁን ባይለቁም ወይም ባይሰረዙም፤ "ኪራይ" የ "እውነተኛ ሀገር ወዳዶች" መጠጊያ መሆኑን በመግለጽ፤ "የፓስቲፍ" ፓርቲ መሪዎች እርሳቸውን እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ አደረጉ
2026-07-26T14:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4760576_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_02019f27bd0ac2d264cd53bfaa696e24.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ አደረጉ
14:34 26.07.2026 (የተሻሻለ: 14:44 26.07.2026) የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ አደረጉ
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ቅዳሜ ዕለት "ኪራይ - ሪፐብሊካን ፓትሪዮትስ" የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ አስተዋውቀዋል።
ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር፤ "በዎሎፍ ቋንቋ 'ኪራይ' ማለት ጠባቂ ማለት ነው። ይህ የተቋቋመው ፓርቲ ሁሉንም ዜጎች የምታስጠልለውን ሪፐብሊክ የሚያገልገል እና ለሁሉም ሪፐብሊካውያን ክፍት ነው። ቅድሚያ ለሀገር!" ብለዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቀደም ሲል አባል ከነበሩበት "የፓስተፍ" ፓርቲ እስካሁን ባይለቁም ወይም ባይሰረዙም፤ "ኪራይ" የ "እውነተኛ ሀገር ወዳዶች" መጠጊያ መሆኑን በመግለጽ፤ "የፓስቲፍ" ፓርቲ መሪዎች እርሳቸውን እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X