https://amh.sputniknews.africa/20260726/4760049.html
ኢራን በካስፒያን ባሕር ላይ የተፈጸመውን የመርከብ ጥቃት ተከትሎ በሀገሯ የሚገኙትን የዩክሬን ዲፕሎማት ጠራች
ኢራን በካስፒያን ባሕር ላይ የተፈጸመውን የመርከብ ጥቃት ተከትሎ በሀገሯ የሚገኙትን የዩክሬን ዲፕሎማት ጠራች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በካስፒያን ባሕር ላይ የተፈጸመውን የመርከብ ጥቃት ተከትሎ በሀገሯ የሚገኙትን የዩክሬን ዲፕሎማት ጠራች በካስፒያን ባሕር የኢራን የንግድ መርከብ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት "ጠላታዊ እና ወንጀል" ሲል የጠራው የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ድርጊቱን... 26.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-26T13:15+0300
2026-07-26T13:15+0300
2026-07-26T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4759896_0:113:1200:788_1920x0_80_0_0_df5ce8341b000bb52a5f68d6fb1d4a45.jpg
ኢራን በካስፒያን ባሕር ላይ የተፈጸመውን የመርከብ ጥቃት ተከትሎ በሀገሯ የሚገኙትን የዩክሬን ዲፕሎማት ጠራች በካስፒያን ባሕር የኢራን የንግድ መርከብ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት "ጠላታዊ እና ወንጀል" ሲል የጠራው የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ድርጊቱን ለመቃወም የዩክሬን ጉዳይ አስፈጻሚን እንደጠራ የኢራን መንግሥት ቴሌቪዥን ዘግቧል። "የዩክሬን ጦር በካስፒያን ባሕር በሚገኝ የኢራን የንግድ መርከብ ላይ የፈጸመው እና የሀገሪቱ መሪ በግልጽ ኃላፊነት የወሰዲበት ጥቃት፤ የዩክሬን አገዛዝ በኢራን ላይ የያዘውን መሠረተ ቢስ እና ጠላታዊ አመለካከት መቀጠሉን የሚያሳይ ነው" ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ፤ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ፖሊሲ ኃላፊ ካጃ ካላስ ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ባደረጉት ውይይት የአውሮፓ ኀብረት እና የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት "ቁርጠኛ ምላሽ" እንዲሰጡ መጠየቃቸው ተዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4759896_0:0:1200:900_1920x0_80_0_0_6c552fa5691fde9d2c5fe6b25d5b2558.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን በካስፒያን ባሕር ላይ የተፈጸመውን የመርከብ ጥቃት ተከትሎ በሀገሯ የሚገኙትን የዩክሬን ዲፕሎማት ጠራች
13:15 26.07.2026 (የተሻሻለ: 13:24 26.07.2026) ኢራን በካስፒያን ባሕር ላይ የተፈጸመውን የመርከብ ጥቃት ተከትሎ በሀገሯ የሚገኙትን የዩክሬን ዲፕሎማት ጠራች
በካስፒያን ባሕር የኢራን የንግድ መርከብ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት "ጠላታዊ እና ወንጀል" ሲል የጠራው የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ድርጊቱን ለመቃወም የዩክሬን ጉዳይ አስፈጻሚን እንደጠራ የኢራን መንግሥት ቴሌቪዥን ዘግቧል።
"የዩክሬን ጦር በካስፒያን ባሕር በሚገኝ የኢራን የንግድ መርከብ ላይ የፈጸመው እና የሀገሪቱ መሪ በግልጽ ኃላፊነት የወሰዲበት ጥቃት፤ የዩክሬን አገዛዝ በኢራን ላይ የያዘውን መሠረተ ቢስ እና ጠላታዊ አመለካከት መቀጠሉን የሚያሳይ ነው" ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ፤ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ፖሊሲ ኃላፊ ካጃ ካላስ ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ባደረጉት ውይይት የአውሮፓ ኀብረት እና የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት "ቁርጠኛ ምላሽ" እንዲሰጡ መጠየቃቸው ተዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X