https://amh.sputniknews.africa/20260726/4759830.html
የተከለከሉ ፕላስቲኮችን ሲያከፋፍሉ የተገኙ 46 የምርት አከፋፋዮች መዘጋታቸውን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ
የተከለከሉ ፕላስቲኮችን ሲያከፋፍሉ የተገኙ 46 የምርት አከፋፋዮች መዘጋታቸውን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የተከለከሉ ፕላስቲኮችን ሲያከፋፍሉ የተገኙ 46 የምርት አከፋፋዮች መዘጋታቸውን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ ይህ የተገለጸው ባለሥልጣኑ በትናንትናው ዕለት ባስጀመረው 3ኛ ዙር “ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ” የከተማ አቀፍ መድረክ ላይ... 26.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-26T12:38+0300
2026-07-26T12:38+0300
2026-07-26T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4759677_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_f5527dd4d844b57ef1e3243b0b507252.jpg
የተከለከሉ ፕላስቲኮችን ሲያከፋፍሉ የተገኙ 46 የምርት አከፋፋዮች መዘጋታቸውን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ ይህ የተገለጸው ባለሥልጣኑ በትናንትናው ዕለት ባስጀመረው 3ኛ ዙር “ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ” የከተማ አቀፍ መድረክ ላይ ነው። በፕላስቲክ ብክለት ቁጥጥር ሥራ 150 ልዩ ልዩ አካላት ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የቅጣት ገንዘብ እንደከፈሉ በመድረኩ ተገልጿል። ኢትዮጵያ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ ምርቶችን የሚከለክል መመሪያ ከጥር 23፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ሚድረጓ የሚታወቅ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4759677_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_7e022d93d448a6646585a32b87757790.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተከለከሉ ፕላስቲኮችን ሲያከፋፍሉ የተገኙ 46 የምርት አከፋፋዮች መዘጋታቸውን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ
12:38 26.07.2026 (የተሻሻለ: 12:44 26.07.2026) የተከለከሉ ፕላስቲኮችን ሲያከፋፍሉ የተገኙ 46 የምርት አከፋፋዮች መዘጋታቸውን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ
ይህ የተገለጸው ባለሥልጣኑ በትናንትናው ዕለት ባስጀመረው 3ኛ ዙር “ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ” የከተማ አቀፍ መድረክ ላይ ነው።
በፕላስቲክ ብክለት ቁጥጥር ሥራ 150 ልዩ ልዩ አካላት ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የቅጣት ገንዘብ እንደከፈሉ በመድረኩ ተገልጿል።
ኢትዮጵያ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ ምርቶችን የሚከለክል መመሪያ ከጥር 23፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ሚድረጓ የሚታወቅ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X