በአሜሪካ በደርዘን የሚቆጠሩ ድቦች ለሳልመን ዓሣ ድግስ ተሰባሰቡ

ሰብስክራይብ

#viral | በአሜሪካ በደርዘን የሚቆጠሩ ድቦች ለሳልመን ዓሣ ድግስ ተሰባሰቡ

​ ዓመታዊው የሳልመን ዓሣ ፍልሰት በአሁኑ ጊዜ በአላስካው ብሩክስ ፏፏቴ በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህ ክስተት ድቦችን ወደ ፏፏቴው በመሳብ አካባቢውን ወደ አስደናቂ የተፈጥሮ ድግስ ቀይሮታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0