https://amh.sputniknews.africa/20260726/4757018.html
የአኅጉራዊ የክፍያ ስርዓት ትግበራ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን አቅም ያወጣል - የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የአኅጉራዊ የክፍያ ስርዓት ትግበራ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን አቅም ያወጣል - የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
Sputnik አፍሪካ
የአኅጉራዊ የክፍያ ስርዓት ትግበራ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን አቅም ያወጣል - የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ አፍሪኤግዚም ባንክ የአኅጉሪቱን የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት በማጠናከር እና የጋራ መገበያያ ክፍያ ስርዓት... 26.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-26T08:00+0300
2026-07-26T08:00+0300
2026-07-26T09:02+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4756865_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_39b723e61a0267954e50418f1322ea7f.jpg
የአኅጉራዊ የክፍያ ስርዓት ትግበራ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን አቅም ያወጣል - የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ አፍሪኤግዚም ባንክ የአኅጉሪቱን የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት በማጠናከር እና የጋራ መገበያያ ክፍያ ስርዓት ትግበራውን በማሳካት፤ በአፍሪካ ጠንካራ ንግድ እንዲፈጠር ያግዛል ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ አግነስ ጊታው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አመልክተዋል። ''የአፍሪካ አኅጉራዊ የክፍያ ስርዓትን ወደ ተግባር መለወጥ ከቻልን ጨዋታውን ሙሉ በሙሉ የሚቀይር ነው የሚሆነው። በዚህም የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና እውነተኛ አቅሙ የሚወጣበት ይሆናል።'' ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአኅጉራዊ የክፍያ ስርዓት ትግበራ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን አቅም ያወጣል - የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
Sputnik አፍሪካ
የአኅጉራዊ የክፍያ ስርዓት ትግበራ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን አቅም ያወጣል - የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
2026-07-26T08:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1a/4756865_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9dd1194d533a6cb4da2158f4d87007d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአኅጉራዊ የክፍያ ስርዓት ትግበራ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን አቅም ያወጣል - የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
08:00 26.07.2026 (የተሻሻለ: 09:02 26.07.2026) የአኅጉራዊ የክፍያ ስርዓት ትግበራ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣናን አቅም ያወጣል - የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ አፍሪኤግዚም ባንክ የአኅጉሪቱን የእርስ በርስ የንግድ ግንኙነት በማጠናከር እና የጋራ መገበያያ ክፍያ ስርዓት ትግበራውን በማሳካት፤ በአፍሪካ ጠንካራ ንግድ እንዲፈጠር ያግዛል ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ አግነስ ጊታው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አመልክተዋል።
''የአፍሪካ አኅጉራዊ የክፍያ ስርዓትን ወደ ተግባር መለወጥ ከቻልን ጨዋታውን ሙሉ በሙሉ የሚቀይር ነው የሚሆነው። በዚህም የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና እውነተኛ አቅሙ የሚወጣበት ይሆናል።''
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X