https://amh.sputniknews.africa/20260725/4792416.html
ታላቁ አሰላለፍ:- የአፍሪካ መንገድ በአዲሱ የባለብዙ ዋልታ ዘመን
ታላቁ አሰላለፍ:- የአፍሪካ መንገድ በአዲሱ የባለብዙ ዋልታ ዘመን
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የምዕራቡ ዓለም ሀገራት ኢኮኖሚያዊ መሰናክሎችን በግንባር ቀደምትነት እየደረደሩ ባሉበት እና ነባር ባለብዙ ወገን ስምምነቶችን ስጋት ላይ በሚጥሉበት በዚህ ወቅት፣ ጠለቅ ያሉ ሁነቶችን መረዳት ለአፍሪካ ስትራቴጂካዊ... 25.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-25T11:26+0300
2026-07-25T11:26+0300
2026-07-30T08:26+0300
drum of changes
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1e/4792257_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_2b11175a6bb42c9dbd3090da46893a22.png
ታላቁ አሰላለፍ:- የአፍሪካ መንገድ በአዲሱ የባለብዙ ዋልታ ዘመን
Sputnik አፍሪካ
"ዓለም አቀፉ ደቡብ አሁን ከቡድን 7 በበለጠ የዓለምን ኢኮኖሚ በበላይነት እየተቆጣጠረ ነው [...] አዲስ የገንዘብ ሥርዓት ማለት፡ የዶላር ተፅዕኖን የመቀነስ ሂደትን ያፋጥናል፣ አሜሪካ ዶላር በእጇ በመሆ ምክንያት በሀገራት ላይ የምትጥለው ማዕቀብ ታሪክ ሆኖ እንዲቀር ያደርጋል” ሲሉ የኢኮኖሚ ባለሞያ እና የፖሊሲ አማካሪ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የምዕራቡ ዓለም ሀገራት ኢኮኖሚያዊ መሰናክሎችን በግንባር ቀደምትነት እየደረደሩ ባሉበት እና ነባር ባለብዙ ወገን ስምምነቶችን ስጋት ላይ በሚጥሉበት በዚህ ወቅት፣ ጠለቅ ያሉ ሁነቶችን መረዳት ለአፍሪካ ስትራቴጂካዊ የወደፊት ጉዞ የሚኖረውን ወሳኝነት እና ከዚህም አንፃር የታዳጊ ኢኮኖሚ ባለቤቶች የሚኖራቸውን የፖሊሲ አማራጮች በጥልቀት እንመረምራለን። ቆስጠንቲኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪነት ያገለገሉ፣ በአፍሪካ ህብረት የፀረ-ሙስና ቦርድ መሪነት የቆዩ ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሞያ እና የፖሊሲ አማካሪ ሲሆኑ፣ በቅርቡም “ታሪፍስ ኤንድ ‘ኒዉክሌር’ ትሬትስ ኦቭ ኤ ኒዉ ኮልድ ዎር” የተሰኘ አዲስ መጽሐፋቸው ልንባብ አብቅተዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የምዕራቡ ዓለም ሀገራት ኢኮኖሚያዊ መሰናክሎችን በግንባር ቀደምትነት እየደረደሩ ባሉበት እና ነባር ባለብዙ ወገን ስምምነቶችን ስጋት ላይ በሚጥሉበት በዚህ ወቅት፣ ጠለቅ ያሉ ሁነቶችን መረዳት ለአፍሪካ ስትራቴጂካዊ የወደፊት ጉዞ የሚኖረውን ወሳኝነት እና ከዚህም አንፃር የታዳጊ ኢኮኖሚ ባለቤቶች የሚኖራቸውን የፖሊሲ አማራጮች በጥልቀት እንመረምራለን። ቆስጠንቲኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪነት ያገለገሉ፣ በአፍሪካ ህብረት የፀረ-ሙስና ቦርድ መሪነት የቆዩ ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሞያ እና የፖሊሲ አማካሪ ሲሆኑ፣ በቅርቡም “ታሪፍስ ኤንድ ‘ኒዉክሌር’ ትሬትስ ኦቭ ኤ ኒዉ ኮልድ ዎር” የተሰኘ አዲስ መጽሐፋቸው ልንባብ አብቅተዋል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/1e/4792257_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_371dc205c652cf4c07630e715ced76f7.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ታላቁ አሰላለፍ:- የአፍሪካ መንገድ በአዲሱ የባለብዙ ዋልታ ዘመን
11:26 25.07.2026 (የተሻሻለ: 08:26 30.07.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"ዓለም አቀፉ ደቡብ አሁን ከቡድን 7 በበለጠ የዓለምን ኢኮኖሚ በበላይነት እየተቆጣጠረ ነው [...] አዲስ የገንዘብ ሥርዓት ማለት፡ የዶላር ተፅዕኖን የመቀነስ ሂደትን ያፋጥናል፣ አሜሪካ ዶላር በእጇ በመሆ ምክንያት በሀገራት ላይ የምትጥለው ማዕቀብ ታሪክ ሆኖ እንዲቀር ያደርጋል” ሲሉ የኢኮኖሚ ባለሞያ እና የፖሊሲ አማካሪ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የምዕራቡ ዓለም ሀገራት ኢኮኖሚያዊ መሰናክሎችን በግንባር ቀደምትነት እየደረደሩ ባሉበት እና ነባር ባለብዙ ወገን ስምምነቶችን ስጋት ላይ በሚጥሉበት በዚህ ወቅት፣ ጠለቅ ያሉ ሁነቶችን መረዳት ለአፍሪካ ስትራቴጂካዊ የወደፊት ጉዞ የሚኖረውን ወሳኝነት እና ከዚህም አንፃር የታዳጊ ኢኮኖሚ ባለቤቶች የሚኖራቸውን የፖሊሲ አማራጮች በጥልቀት እንመረምራለን። ቆስጠንቲኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪነት ያገለገሉ፣ በአፍሪካ ህብረት የፀረ-ሙስና ቦርድ መሪነት የቆዩ ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሞያ እና የፖሊሲ አማካሪ ሲሆኑ፣ በቅርቡም “ታሪፍስ ኤንድ ‘ኒዉክሌር’ ትሬትስ ኦቭ ኤ ኒዉ ኮልድ ዎር” የተሰኘ አዲስ መጽሐፋቸው ልንባብ አብቅተዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox