በሶሪያ ደማስቆ-ዴር ኤዝ-ዞር አውራ ጎዳና ላይ በደረሰ የአውቶቡሶች ግጭት በትንሹ 35 ሰዎች ሲሞቱ 30 ያህሉ መቁሰላቸው ተዘገበ

ሰብስክራይብ

#viral | በሶሪያ ደማስቆ-ዴር ኤዝ-ዞር አውራ ጎዳና ላይ በደረሰ የአውቶቡሶች ግጭት በትንሹ 35 ሰዎች ሲሞቱ 30 ያህሉ መቁሰላቸው ተዘገበ

የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር ከተጋጩት ሁለት የሕዝብ ማጓጓዣ አውቶቡሶች የተጎዱ ሰዎችን ከአደጋው ቦታ ለማንሳት ሄሊኮፕተሮችን እንዳሠማራ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0