በሶማሌ ክልል የ19 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፉ ሁለት አሰቃቂ አደጋዎችን ተከትሎ አዳዲስ የትራፊክ ገደቦች ተጣሉ

© telegram sputnik_ethiopiaበሶማሌ ክልል የ19 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፉ ሁለት አሰቃቂ አደጋዎችን ተከትሎ አዳዲስ የትራፊክ ገደቦች ተጣሉ
በሶማሌ ክልል የ19 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፉ ሁለት አሰቃቂ አደጋዎችን ተከትሎ አዳዲስ የትራፊክ ገደቦች ተጣሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.07.2026
ሰብስክራይብ

በሶማሌ ክልል የ19 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፉ ሁለት አሰቃቂ አደጋዎችን ተከትሎ አዳዲስ የትራፊክ ገደቦች ተጣሉ

 

በአዲሱ መመሪያ መሠረት ሁሉም ተሽከርካሪዎች የፍጥነት መቆጣጠሪያ መግጠም ግዴታ የተጣለባቸው ሲሆን የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች የደህንነት ኮፍያ እንዲሁም የመኪና አሽከርካሪዎች የደህንነት ቀበቶ መጠቀምን ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው።

 

በመመሪያው የተካተቱ ተጨማሪ ገደቦች፦

 

▪ ​ባለሦስት እግር ባጃጆች፣ ኮድ አንድ እና ኮድ ሦስት ታክሲዎች ያለ ልዩ ፍቃድ ከከተማ ወሰን ውጪ ወጥተው መሥራት አይችሉም።

▪ ​የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ከምሽቱ 1፡00 በኋላ ያለ ልዩ ፈቃድ መጓዝ ተከልክለዋል።

▪ ​ተሽከርካሪዎች ከሕጋዊ መነሻዎች ውጭ ተሳፋሪ መጫን አለባቸው።

▪ ​የጭነት መኪኖች በታቀደላቸው ቦታ ብቻ እንዲያድሩና ባለቤቶቻቸው እንዲመዘገቡ።

 

ሐምሌ 12 እና 15 ቀን ​በጂግጂጋና በቀብሪደሃር በተከሰቱት አደጋዎች ከሞት በተጨማሪ አራት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0