ዩክሬን በካስፒያን የነዳጅ ማስተላለፊያ ሽርክና ላይ የፈጸመችው ጥቃት "የኢነርጂ ሽብርተኝነት ነው" - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaዩክሬን በካስፒያን የነዳጅ ማስተላለፊያ ሽርክና ላይ የፈጸመችው ጥቃት "የኢነርጂ ሽብርተኝነት ነው" - ክሬምሊን
ዩክሬን በካስፒያን የነዳጅ ማስተላለፊያ ሽርክና ላይ የፈጸመችው ጥቃት የኢነርጂ ሽብርተኝነት ነው - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.07.2026
ሰብስክራይብ

ዩክሬን በካስፒያን የነዳጅ ማስተላለፊያ ሽርክና ላይ የፈጸመችው ጥቃት "የኢነርጂ ሽብርተኝነት ነው" - ክሬምሊን

 

ዩክሬን፤ የሩሲያ፣ ካዛኪስታን እና የአሜሪካ ኩባንያዎች የባለቤትነት ድርሻ በያዙበት ካስፒያን የነዳጅ ማስተላለፊያ ላይ በድሮኖች በሰነዘረችው ጥቃት ሦስቱንም ሀገራት በአንድ ጊዜ መትታለች ነው ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በዛሬው ዕለት ተናግረዋል።

በተጨማሪም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጥቃቱን በአግባቡ እንዲመረምር ጥሪ አቅርበዋል።

የካዛኪስታን የኢነርጂ ሚኒስቴር በማስተላለፊያው በኩል የሚደረገው የነዳጅ ጭነት በደህንነት ስጋት ሳቢያ መቆሙን ሐሙስ ዕለት አስታውቀዋል።

ካስፒያን የነዳጅ ማስተላለፊያ ሽርክና በዓለም ላይ ካሉ ዋና ዋና የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሮች አንዱ ሲሆን በጥቁር ባሕር ላይ የሚገኝ ትልቅ የነዳጅ ወጪ ንግድ ማዕከል ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0