https://amh.sputniknews.africa/20260725/4754383.html
የ4ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1 ሺህ 200 መድረሱን የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ
የ4ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1 ሺህ 200 መድረሱን የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የ4ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1 ሺህ 200 መድረሱን የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ በ2018 246 ከተሞች የ4ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም ተጨማሪ 7 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የተቋሙ ኃላፊ ፍሬሕይወት... 25.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-25T18:38+0300
2026-07-25T18:38+0300
2026-07-25T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/19/4754230_14:0:1294:720_1920x0_80_0_0_3d5c8d58d178afa6df778f22118236b2.jpg
የ4ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1 ሺህ 200 መድረሱን የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ በ2018 246 ከተሞች የ4ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም ተጨማሪ 7 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የተቋሙ ኃላፊ ፍሬሕይወት ታምሩ ከመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ 117 የገጠር ወረዳዎችን የኔትወርክ አገልግሎት አግኝተዋል። በዚህም 1.5 ሚሊየን ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የ4ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1 ሺህ 200 መድረሱን የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የ4ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1 ሺህ 200 መድረሱን የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ
2026-07-25T18:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/19/4754230_174:0:1134:720_1920x0_80_0_0_7ebeae7cfc7042b37436605227ae74d8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የ4ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1 ሺህ 200 መድረሱን የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ
18:38 25.07.2026 (የተሻሻለ: 18:44 25.07.2026) የ4ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር 1 ሺህ 200 መድረሱን የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ
በ2018 246 ከተሞች የ4ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም ተጨማሪ 7 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የተቋሙ ኃላፊ ፍሬሕይወት ታምሩ ከመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል።
በበጀት ዓመቱ 117 የገጠር ወረዳዎችን የኔትወርክ አገልግሎት አግኝተዋል። በዚህም 1.5 ሚሊየን ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X