https://amh.sputniknews.africa/20260725/4754152.html
የአሜሪካ በማሊ የሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ጥቃት የመፈጸም ዕቅድ ዓላማ 'ከሩሲያ ጋር መፎካከር' ነው - ማሊያዊ ጦማሪ
የአሜሪካ በማሊ የሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ጥቃት የመፈጸም ዕቅድ ዓላማ 'ከሩሲያ ጋር መፎካከር' ነው - ማሊያዊ ጦማሪ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ በማሊ የሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ጥቃት የመፈጸም ዕቅድ ዓላማ 'ከሩሲያ ጋር መፎካከር' ነው - ማሊያዊ ጦማሪ ትራምፕ በማሊ ጥቃቶችን ለማካሄድ እያሰቡ ነው በሚል የወጡ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎችን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 25.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-25T17:51+0300
2026-07-25T17:51+0300
2026-07-25T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/19/4753999_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_85b15f969f4562698200b65fcc8c16f4.jpg
የአሜሪካ በማሊ የሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ጥቃት የመፈጸም ዕቅድ ዓላማ 'ከሩሲያ ጋር መፎካከር' ነው - ማሊያዊ ጦማሪ ትራምፕ በማሊ ጥቃቶችን ለማካሄድ እያሰቡ ነው በሚል የወጡ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎችን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ኢቡ ሲ፤ ዋሽንግተን በሀገሪቱ ውስጥ ሽብርተኝነት እንዳይስፋፋ አንዳችም ያደረገችው ነገር የለም ብለዋል። “ዩናይትድ ስቴትስ እ.ኤ.አ በ2012፣ 2013፣ 2014 እና 2015 ነበረች፤ ምንም ያደረገችው ነገር ግን የለም። ምንም ዓይነት ነገር አድርገው አያውቁም። እንደብድብ ብለው ሃሳብ አቅርበውም አያውቁም። አሁን ሕዝቡ እንደሚረዳው ይህ እየሆነ ያለው እኛ ከሩሲያውያን ጋር ስለሆንን ነው ብሎ ነው። ከሩሲያውያን ጋር ባለን ግንኙነት የደህንነት ሁኔታው እየተሻሻለ መጥቷል” ሲሉ አብራርተዋል። ማሊያውያን የኔቶ የቦምብ ድብደባዎች፤ በተለይም በሊቢያ ያደረሰውን ውድመት በሚገባ እንደሚረዱም አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/19/4753999_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_9cc8def34ad1144d0c3e59789a44b308.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ በማሊ የሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ጥቃት የመፈጸም ዕቅድ ዓላማ 'ከሩሲያ ጋር መፎካከር' ነው - ማሊያዊ ጦማሪ
17:51 25.07.2026 (የተሻሻለ: 17:54 25.07.2026) የአሜሪካ በማሊ የሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ጥቃት የመፈጸም ዕቅድ ዓላማ 'ከሩሲያ ጋር መፎካከር' ነው - ማሊያዊ ጦማሪ
ትራምፕ በማሊ ጥቃቶችን ለማካሄድ እያሰቡ ነው በሚል የወጡ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎችን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ኢቡ ሲ፤ ዋሽንግተን በሀገሪቱ ውስጥ ሽብርተኝነት እንዳይስፋፋ አንዳችም ያደረገችው ነገር የለም ብለዋል።
“ዩናይትድ ስቴትስ እ.ኤ.አ በ2012፣ 2013፣ 2014 እና 2015 ነበረች፤ ምንም ያደረገችው ነገር ግን የለም። ምንም ዓይነት ነገር አድርገው አያውቁም። እንደብድብ ብለው ሃሳብ አቅርበውም አያውቁም። አሁን ሕዝቡ እንደሚረዳው ይህ እየሆነ ያለው እኛ ከሩሲያውያን ጋር ስለሆንን ነው ብሎ ነው። ከሩሲያውያን ጋር ባለን ግንኙነት የደህንነት ሁኔታው እየተሻሻለ መጥቷል” ሲሉ አብራርተዋል።
ማሊያውያን የኔቶ የቦምብ ድብደባዎች፤ በተለይም በሊቢያ ያደረሰውን ውድመት በሚገባ እንደሚረዱም አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X