ዩክሬን በዛፖሮዥዬ ክልል በሚገኝ የመዝናኛ ካምፕ ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ሲቪሎች ተገደሉ

ሰብስክራይብ

ዩክሬን በዛፖሮዥዬ ክልል በሚገኝ የመዝናኛ ካምፕ ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ሲቪሎች ተገደሉ

 

​ዩክሬን በክልሉ በሚገኙ የቱሪስት ሥፍራዎች ላይ ሌሊቱን ባካሄደችው ጥቃት ሁለት ሕፃናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሲገደሉ፤ 14 ሌሎች ደግሞ ቆስለዋል ሲሉ የክልሉ አስተዳዳሪ ዬቭጌኒ ባሊትስኪ ተናግረዋል።

​ጥቃቱ በሜሊቶፖል ወረዳ በሚገኘው የኪሪሎቭካ መንደር ውስጥ የሚገኙ የመዝናኛ ካምፖችን መትቷል።

​የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ ድርጊቱን "የሽብር ጥቃት" በማለት፤ በጉዳዩ ዙሪያ የወንጀል ምርመራ መክፈቱን አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0