የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ለዓመታዊው የበረሃ የእግር ጉዞ ማማሟቂያ መሩ

ሰብስክራይብ

#viral | የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ለዓመታዊው የበረሃ የእግር ጉዞ ማማሟቂያ መሩ

የበረሃ የእግር ጉዞው በደቡብ ቦትስዋና በሚገኘው ጁዋነንግ የሚካሄድ ትልቅ የበጎ አድራጎት የእግር ጉዞ መርኃ-ግብር ሲሆን ዓላማውም ማኅበራዊ፣ የጤና እና የትምህርት ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ የሚያስችል ገንዘብ ማሰባሰብ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0