ዘለንስኪ ትራምፕን "ምርጡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት" ከማለት ተቆጠበ

© telegram sputnik_ethiopiaዘለንስኪ ትራምፕን "ምርጡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት" ከማለት ተቆጠበ
ዘለንስኪ ትራምፕን ምርጡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከማለት ተቆጠበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.07.2026
ሰብስክራይብ

ዘለንስኪ ትራምፕን "ምርጡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት" ከማለት ተቆጠበ

 

"ትራምፕ ጥሩ እና ጠንካራ መሪ ናቸው። ምርጡ ናቸው ወይስ አይደሉም የሚለውን በእርግጥም ታሪክ ይመልሰዋል። አንዳንዴ በህይወት እያለን ነገሮችን ላናውቅ እንችላለን፤ አንዳንዴ ለአንድ ሰው ሀውልት እናቆምና፣ በኋላ ግን ያን ያህልም ታላቅ ሰው እንዳልነበረ እንገነዘባለን" ሲል ከአሜሪካዊቷ ጦማሪ ላውራ ሉመር ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ላይ ተናግሯል።

የፕሮግራሙ አቅራቢ ሉመር ማክሰኞ ዕለት በነጩ ቤተ-መንግሥት ሊቀበሏቸው ቀጠሮ የያዙት ትራምፕ ቃለ መጠይቁን በእርግጠኝነት እንደሚያዩት ዘለንስኪን አስታውሳለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0