https://amh.sputniknews.africa/20260724/4747778.html
ደቡብ አፍሪካ ተገላ አሁንም ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላልን? - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ደቡብ አፍሪካ ተገላ አሁንም ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላልን? - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ተገላ አሁንም ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላልን? - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "አንድ የቡድን 20 አባል እና መሥራች ሀገር የዓመቱ የቡድን 20 ሊቀመንበር በሆነ አካል ከተገለለች ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላል? እኛ ቡድን... 24.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-24T20:22+0300
2026-07-24T20:22+0300
2026-07-24T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/18/4747625_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_408a9e859f4aaeaffbd09aa3c7ced21c.jpg
ደቡብ አፍሪካ ተገላ አሁንም ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላልን? - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "አንድ የቡድን 20 አባል እና መሥራች ሀገር የዓመቱ የቡድን 20 ሊቀመንበር በሆነ አካል ከተገለለች ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላል? እኛ ቡድን 20 ለመባል የሚያስችል መስፈርት ያሟላል ብለን አናምንም" ሲሉ ሮናልድ ላሞላ ተናግረዋል።አሜሪካ በታህሳስ 2025 የቡድን 20 ፕሬዳንትነትን ከደቡብ አፍሪካ ከተረከበች በኋላ በመሠረተ ቢስ "የዘር ማጥፋት" ክስ ፕሬቶሪያን ማያሚ ከሚካሄደው የስብስቡ ጉባኤ ተሳትፎ አግዳለች።ይህንን ተከትሎም ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ የሊቀመንበርነት ግዜ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከቡድን 20 እንቅስቃሴዎች ራሷን ለማግለል ወስናለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡብ አፍሪካ ተገላ አሁንም ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላልን? - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ተገላ አሁንም ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላልን? - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-07-24T20:22+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/18/4747625_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2a42904871ed40a791c734e6e0fbd06d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ ተገላ አሁንም ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላልን? - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
20:22 24.07.2026 (የተሻሻለ: 20:24 24.07.2026) ደቡብ አፍሪካ ተገላ አሁንም ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላልን? - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
"አንድ የቡድን 20 አባል እና መሥራች ሀገር የዓመቱ የቡድን 20 ሊቀመንበር በሆነ አካል ከተገለለች ቡድን 20 ተብሎ ሊጠራ ይችላል? እኛ ቡድን 20 ለመባል የሚያስችል መስፈርት ያሟላል ብለን አናምንም" ሲሉ ሮናልድ ላሞላ ተናግረዋል።
አሜሪካ በታህሳስ 2025 የቡድን 20 ፕሬዳንትነትን ከደቡብ አፍሪካ ከተረከበች በኋላ በመሠረተ ቢስ "የዘር ማጥፋት" ክስ ፕሬቶሪያን ማያሚ ከሚካሄደው የስብስቡ ጉባኤ ተሳትፎ አግዳለች።
ይህንን ተከትሎም ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ የሊቀመንበርነት ግዜ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከቡድን 20 እንቅስቃሴዎች ራሷን ለማግለል ወስናለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X