ትራምፕ ሰባት የአፍሪካ ሀገራትን በአዲሱ የታሪፍ ጭማሪ ዝርዝር ውስጥ አካተቱ

© telegram sputnik_ethiopiaትራምፕ ሰባት የአፍሪካ ሀገራትን በአዲሱ የታሪፍ ጭማሪ ዝርዝር ውስጥ አካተቱ
ትራምፕ ሰባት የአፍሪካ ሀገራትን በአዲሱ የታሪፍ ጭማሪ ዝርዝር ውስጥ አካተቱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2026
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ሰባት የአፍሪካ ሀገራትን በአዲሱ የታሪፍ ጭማሪ ዝርዝር ውስጥ አካተቱ

አሜሪካ ከዋና ዋና የንግድ አጋሮቿ ከሚገቡ ምርቶች ላይ ከ10% እስከ 12.5% የሚደርስ የገቢ ንግድ ታሪፍ ልትጥል መሆኑን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

አዲስ ለተካተቱት የአፍሪካ ሀገራት የተጣለው ታሪፍ 12.5 በመቶ  ሲሆን ሀገራቱ አንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፦

አልጄሪያ፣

አንጎላ፣

ግብፅ፣

ሊቢያ፣

ሞሮኮ፣

ናይጄሪያ፣

ደቡብ አፍሪካ።

ይህ እርምጃ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የታሪፍ ማዕቀፋቸውን እንደገና ለመቅረጽ ካደረጉት ጥረት ከፍተኛው እንደሆነ ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0