በአፍሪካ የነጻነት ትግል የሶቪየት ኀብረት ሚና - ጥበብ "እንደ አንድ የትግል መንገድ ሊቆጠር ይችላል" - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

በአፍሪካ የነጻነት ትግል የሶቪየት ኀብረት ሚና - ጥበብ "እንደ አንድ የትግል መንገድ ሊቆጠር ይችላል" - ባለሙያ

 

ታሪካዊ ሰነዶች፣ ፎቶግራፎች እና የሥነ-ጥበብ ሥራዎች "የታሪክ ትውስታን ያስጠብቃሉ" ሲሉ በሩሲያ ስቴት የሰብዓዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ጥናቶች ዳይሬክተር አሌክሳንደር ዞቲን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ዳይሬክተሩ ይህንን የተናገሩት ሶቪየት ኀብረት በአፍሪካ የነጻነት ትግል ወቅት የነበራትን ሚና ከሚያሳየው ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ነው።

የአፍሪካ የነጻነት ንቅናቄዎች እና ሶቪየት ኀብረት ጥልቅ ታሪካዊ ቁርኝት እንደሚጋሩ እና የሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ በርካታ ተማሪዎችን እንደሚያስተናግዱ ዞቲን አክለው ገልጸዋል።

 

"የአፍሪካ ተማሪዎችን ሁልጊዜም በደስታ እንቀበላቸዋለን" ሲሉም አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0