https://amh.sputniknews.africa/20260724/4745525.html
"ለሆነው ነገር እውቅና ብቻ ሳይሆን ዋጋ መስጠትም አስፈላጊ ነው" - የቬኔዙዌላ አምባሳደር የቅኝ ግዛት ታሪክን አስመልክቶ
"ለሆነው ነገር እውቅና ብቻ ሳይሆን ዋጋ መስጠትም አስፈላጊ ነው" - የቬኔዙዌላ አምባሳደር የቅኝ ግዛት ታሪክን አስመልክቶ
Sputnik አፍሪካ
"ለሆነው ነገር እውቅና ብቻ ሳይሆን ዋጋ መስጠትም አስፈላጊ ነው" - የቬኔዙዌላ አምባሳደር የቅኝ ግዛት ታሪክን አስመልክቶ "እንደ አፓርታይድ ያለውን ታላቅ በደል ለመታገል የተደረገው ትግል በጣም አስፈላጊ እና ትርጉም ያለው ነበር" ሲሉ ካርሎስ ፌኦ... 24.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-24T18:00+0300
2026-07-24T18:00+0300
2026-07-24T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/18/4745372_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_74b984d12a2af5d778b6100a2cb38b41.jpg
"ለሆነው ነገር እውቅና ብቻ ሳይሆን ዋጋ መስጠትም አስፈላጊ ነው" - የቬኔዙዌላ አምባሳደር የቅኝ ግዛት ታሪክን አስመልክቶ "እንደ አፓርታይድ ያለውን ታላቅ በደል ለመታገል የተደረገው ትግል በጣም አስፈላጊ እና ትርጉም ያለው ነበር" ሲሉ ካርሎስ ፌኦ አሴቬዶ ሶቪየት ኅብረት እና ሩሲያ ለአፍሪካ ነጻነት ያደርጉትን አስተዋጽኦ በተመለከት በፕሪቶሪያ ከተከፈተው ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ምሥሎች እና ጽሁፎቹ "ባለፈው ጊዜ ለሆነው ነገር እውቅና የሚሰጡ" ናቸው ሲሉም አክለዋል። አምባሳደሩ በደቡብ አፍሪካ እና ቬኔዙዌላ የትግል ታሪኮች መካከል ያሉ ተመሳሳይነቶችንም ያነፃፀሩ ሲሆን የበለጠ ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ለሆነው ነገር እውቅና ብቻ ሳይሆን ዋጋ መስጠትም አስፈላጊ ነው" - የቬኔዙዌላ አምባሳደር የቅኝ ግዛት ታሪክን አስመልክቶ
Sputnik አፍሪካ
"ለሆነው ነገር እውቅና ብቻ ሳይሆን ዋጋ መስጠትም አስፈላጊ ነው" - የቬኔዙዌላ አምባሳደር የቅኝ ግዛት ታሪክን አስመልክቶ
2026-07-24T18:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/18/4745372_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_506aa0abe89234591e721becf2ce2c62.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ለሆነው ነገር እውቅና ብቻ ሳይሆን ዋጋ መስጠትም አስፈላጊ ነው" - የቬኔዙዌላ አምባሳደር የቅኝ ግዛት ታሪክን አስመልክቶ
18:00 24.07.2026 (የተሻሻለ: 18:04 24.07.2026) "ለሆነው ነገር እውቅና ብቻ ሳይሆን ዋጋ መስጠትም አስፈላጊ ነው" - የቬኔዙዌላ አምባሳደር የቅኝ ግዛት ታሪክን አስመልክቶ
"እንደ አፓርታይድ ያለውን ታላቅ በደል ለመታገል የተደረገው ትግል በጣም አስፈላጊ እና ትርጉም ያለው ነበር" ሲሉ ካርሎስ ፌኦ አሴቬዶ ሶቪየት ኅብረት እና ሩሲያ ለአፍሪካ ነጻነት ያደርጉትን አስተዋጽኦ በተመለከት በፕሪቶሪያ ከተከፈተው ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ምሥሎች እና ጽሁፎቹ "ባለፈው ጊዜ ለሆነው ነገር እውቅና የሚሰጡ" ናቸው ሲሉም አክለዋል።
አምባሳደሩ በደቡብ አፍሪካ እና ቬኔዙዌላ የትግል ታሪኮች መካከል ያሉ ተመሳሳይነቶችንም ያነፃፀሩ ሲሆን የበለጠ ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X