https://amh.sputniknews.africa/20260724/4745294.html
በአፍሪካ የሚገኙ የስፑትኒክ በርካታ ተከታዮች 'ከይዘቱ ተጠቃሚ ናቸው' - የዛንዚባር የባሕል ሚኒስትር
በአፍሪካ የሚገኙ የስፑትኒክ በርካታ ተከታዮች 'ከይዘቱ ተጠቃሚ ናቸው' - የዛንዚባር የባሕል ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የሚገኙ የስፑትኒክ በርካታ ተከታዮች 'ከይዘቱ ተጠቃሚ ናቸው' - የዛንዚባር የባሕል ሚኒስትር ሚኒስትሯ ሪዚኪ ፔምቤ ጁማ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ “ኢኮኖሚያችንም ይሁን የዛንዚባር ወይም ታንዛኒያ የኢኮኖሚ ዕድገት አሁን... 24.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-24T17:45+0300
2026-07-24T17:45+0300
2026-07-24T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/18/4745141_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_dd1c0c5ed34f38ce8e2b7bc502c4b029.jpg
በአፍሪካ የሚገኙ የስፑትኒክ በርካታ ተከታዮች 'ከይዘቱ ተጠቃሚ ናቸው' - የዛንዚባር የባሕል ሚኒስትር ሚኒስትሯ ሪዚኪ ፔምቤ ጁማ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ “ኢኮኖሚያችንም ይሁን የዛንዚባር ወይም ታንዛኒያ የኢኮኖሚ ዕድገት አሁን ሩሲያ ድረስ እንዲሰማ ያደርጋል” ብለዋል። ስፑትኒክ የሚከተሉትን ጉዳዩች ተመልክቶ እውቅና ይሰጣልም ሲሉ አክለዋል፦🟠 የሀገር ውስጥ የልማት አጀንዳን፣🟠 የሀገሪቱን ዲሞክራሲ፣🟠 የሀገሪቱን የፖለቲካ ጉዳዮች፣🟠 የመሠረተ ልማት ግንባታቸውን ጨምሮ ዛንዚባር እና ታንዛኒያ የደረሱባቸውን ሁሉንም እድገቶች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአፍሪካ የሚገኙ የስፑትኒክ በርካታ ተከታዮች 'ከይዘቱ ተጠቃሚ ናቸው' - የዛንዚባር የባሕል ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ የሚገኙ የስፑትኒክ በርካታ ተከታዮች 'ከይዘቱ ተጠቃሚ ናቸው' - የዛንዚባር የባሕል ሚኒስትር
2026-07-24T17:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/18/4745141_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_dd83bc8be98d0763661628cbca5c40e1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፍሪካ የሚገኙ የስፑትኒክ በርካታ ተከታዮች 'ከይዘቱ ተጠቃሚ ናቸው' - የዛንዚባር የባሕል ሚኒስትር
17:45 24.07.2026 (የተሻሻለ: 17:54 24.07.2026) በአፍሪካ የሚገኙ የስፑትኒክ በርካታ ተከታዮች 'ከይዘቱ ተጠቃሚ ናቸው' - የዛንዚባር የባሕል ሚኒስትር
ሚኒስትሯ ሪዚኪ ፔምቤ ጁማ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ “ኢኮኖሚያችንም ይሁን የዛንዚባር ወይም ታንዛኒያ የኢኮኖሚ ዕድገት አሁን ሩሲያ ድረስ እንዲሰማ ያደርጋል” ብለዋል።
ስፑትኒክ የሚከተሉትን ጉዳዩች ተመልክቶ እውቅና ይሰጣልም ሲሉ አክለዋል፦
🟠 የሀገር ውስጥ የልማት አጀንዳን፣
🟠 የሀገሪቱን ዲሞክራሲ፣
🟠 የሀገሪቱን የፖለቲካ ጉዳዮች፣
🟠 የመሠረተ ልማት ግንባታቸውን ጨምሮ ዛንዚባር እና ታንዛኒያ የደረሱባቸውን ሁሉንም እድገቶች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X