ጋና መሠረተ ልማቷን ለማስፋት በምታደርገው ጥረት በመላ ሀገሪቱ 87 የመንገድ ፕሮጀክቶችን አስጀመረች

ሰብስክራይብ

ጋና መሠረተ ልማቷን ለማስፋት በምታደርገው ጥረት በመላ ሀገሪቱ 87 የመንገድ ፕሮጀክቶችን አስጀመረች

የገንዘብ ሚኒስትሩ ካሲኤል አቶ-ፎርሰን ፕሮጀክቶቹ የሚከተሉትን እንደሚያካትቱ ተናግረዋል፦

▪ 74 ዋና ዋና የአውራ ጎዳና እና የድልድይ ፕሮጀክቶች፣

▪ 10 የከተማ ውስጥ መንገድ ፕሮጀክቶች፣

▪ 3 የገጠር መንገድ ፕሮጀክቶች።

 

“3.6 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአዳውሶ-ኤክዬ አማንፍሮም ቋሚ ድልድይ በጋና ረጅሙ ድልድይ እንደሚሆን እና የጀልባ ትራንስፖርትን በመተካት ደህንነቱ የተጠበቀ፣ አስተማማኝ እና በሁሉም የአየር ሁኔታ የሚያገለግል መሸጋገሪያ ይሆናል” መባሉን ጠቅሰው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

መንግሥት በዓመቱ ሁለተኛ አጋማሽ ሊጠናቀቁ የተቃረቡ ፕሮጀክቶችን ለማፋጠን፣ የሥራ ተቋራጮችን አፈጻጸም ለማሻሻል እና የዘገዩ ፕሮጀክቶችን ችግር ለመፍታት ማቀዱንም ጠቁመዋል።

ቪዲዮ - በጋና ፕሬዚዳንት ይፋዊ ገጽ ላይ የተለቀቀ የኤክዬ አማንፍሮም ድልድይ ንድፍ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0