የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ አውታሩ 182 ሺህ 232 ኪሎ ሜትር እንደደረሰ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ አውታሩ 182 ሺህ 232 ኪሎ ሜትር እንደደረሰ አስታወቀ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ አውታሩ 182 ሺህ 232 ኪሎ ሜትር እንደደረሰ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ አውታሩ 182 ሺህ 232 ኪሎ ሜትር እንደደረሰ አስታወቀ

ይህ የተገለጸው የተቋሙ የ75ተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉ ላይ ነው።

 

የመንገድ አስተዳደሩ ሲመሠረት የሀገሪቱ የመንገድ አውታር 6 ሺህ 400 ኪሜ ብቻ የነበረ ሲሆን አሁን 182 ሺህ 232 ኪሎ ሜትር የሚደርስ መንገድ መገንባቱ ታውቋል።

ተቋሙ የመንገድ ልማቱን በጥራት፣ በዘላቂነት፣ በደኅንነት፣ በአካባቢ ጥበቃና በዘመናዊ የንብረት አስተዳደር መርሆዎች ላይ በመመሥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል መግለፁን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0