ፕሬዚዳንት ቲኑቡ የናይጄሪያ ወታደራዊ ኃይል ክፍለ ጦሮችን ብዛት ከ8 ወደ 12 አሳዳጉ

© telegram sputnik_ethiopiaፕሬዚዳንት ቲኑቡ የናይጄሪያ ወታደራዊ ኃይል ክፍለ ጦሮችን ብዛት ከ8 ወደ 12 አሳዳጉ
ፕሬዚዳንት ቲኑቡ የናይጄሪያ ወታደራዊ ኃይል ክፍለ ጦሮችን ብዛት ከ8 ወደ 12 አሳዳጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2026
ሰብስክራይብ

ፕሬዚዳንት ቲኑቡ የናይጄሪያ ወታደራዊ ኃይል ክፍለ ጦሮችን ብዛት ከ8 ወደ 12 አሳዳጉ

ይህን እርምጃ ተከትሎ የ28 ሺህ አዳዲስ አባላት ምልመላ እና የወታደራዊ ትጥቆች የማሟላት ሥራ ይቀጥላል።

አዳዲሶቹ ክፍለ ጦሮች በሀገሪቱ ማዕከላዊ እና ደቡባዊ ክፍሎች የሚቋቋሙ ሲሆን የሚከተሉትን ውጤቶች ያስገኛሉ፦

▪ ዕዝ እና ቁጥጥርን ማሻሻል፣

▪ ውሳኔ አሰጣጥን ወደ ታች ማውረድ፣

▪ የድንበር ደህንነትን ማጠናከር፣

▪ ወሳኝ መሠረተ ልማቶችን መጠበቅ፣

▪ ለሚከሰቱ አዳዲስ ስጋቶች ፈጣን ምላሽ መስጠት።

ትግበራው በሁለት ምዕራፎች ይከናወናል፦

▪ ምዕራፍ 1፦ እስከ መስከረም ወር (የ5ኛ፣ 9ኛ እና 10ኛ ክፍለ ጦሮች ምሥረታ)፣

▪ ምዕራፍ 2፦ እስከ ታህሳስ ወር (የ83ኛ ክፍለ ጦር ምሥረታ)።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዚዳንት ቲኑቡ የናይጄሪያ ወታደራዊ ኃይል ክፍለ ጦሮችን ብዛት ከ8 ወደ 12 አሳዳጉ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዚዳንት ቲኑቡ የናይጄሪያ ወታደራዊ ኃይል ክፍለ ጦሮችን ብዛት ከ8 ወደ 12 አሳዳጉ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0