በዚምባብዌ የተመረቱ ምርቶች የወጪ ንግድ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ176 ሚሊዮን ወደ 589 ሚሊዮን ዶላር አደገ

© telegram sputnik_ethiopiaበዚምባብዌ የተመረቱ ምርቶች የወጪ ንግድ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ176 ሚሊዮን ወደ 589 ሚሊዮን ዶላር አደገ
በዚምባብዌ የተመረቱ ምርቶች የወጪ ንግድ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ176 ሚሊዮን ወደ 589 ሚሊዮን ዶላር አደገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2026
ሰብስክራይብ

በዚምባብዌ የተመረቱ ምርቶች የወጪ ንግድ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ176 ሚሊዮን ወደ 589 ሚሊዮን ዶላር አደገ

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ስትራቴጂዎች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ጊፍት ሙጋኖ ባቀረቡት ጥናት፤ የካፒታል ክፍፍል አዝማሚያ፦

▪ 12.4 በመቶ የሚሆኑት ኩባንያዎች በመጋዘንና ሎጂስቲክ፣

▪ 12.4 በመቶ በአዳዲስ የወጪ ንግድ ገበያዎች፣

▪ 7.3 በመቶ በአዲስ ምርት ልማት፣

▪7.2 በመቶ የፋብሪካ ማሽነሪዎችን በማደስና በማዘመን፣

▪6 በመቶ በታዳሽ ኃይል፣

▪4 በመቶ በዲጂታላይዜሽን እና ኤአይ።

ጥናቱ በተጨማሪም አራት ወሳኝ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች አስቀምጧል፦

▪ሙሉ የዶላር እሴትን መሠረት ያደረገ የሪፖርት ሥርዓት መከተል፣

▪የ3.03 ቢሊዮን ዶላር የኢንዱስትሪ ፕሮግራምን ወደ ኬሚካል፣ ብረት እና የግብርና ምርቶች ማቀናበሪያ ዘርፎች ማዞር፣

▪የፋብሪካዎችን የአቅም አጠቃቀም ከ60 በመቶ በላይ ማሳደግ፣

▪ለሌሎች ምርቶች ግብዓት የሚሆኑ የሀገር ውስጥ የመካከለኛ ምርቶች ኢንዱስትሪዎችን ማልማት።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0