ፑቲን የሩሲያን የቀጣይ ትውልድ የአውሮፕላን ማምረቻ ጎበኙ

ሰብስክራይብ

ፑቲን የሩሲያን የቀጣይ ትውልድ የአውሮፕላን ማምረቻ ጎበኙ

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢርኩትስክ የአቪዬሽን ፋብሪካ ባደረጉት ጉብኝት፤ የፋብሪካው ተከታታይ ምርት የሆኑትን የመጀመሪያዎቹን 18 የኤምሲ-21 የሲቪል ተሳፋሪ አውሮፕላኖች እና የተሻሻለውን ያክ-130ኤም የውጊያ ማሠልጠኛ አውሮፕላን ተመልክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0