https://amh.sputniknews.africa/20260723/4734302.html
አፍሪካ ድፍድፍ ነዳጅን ለውጭ ገበያ እያቀረበች የተጣራ ነዳጅን በውድ ማስገባቷን ማቆም አለባት - የኢኮኖሚ ባለሙያ
አፍሪካ ድፍድፍ ነዳጅን ለውጭ ገበያ እያቀረበች የተጣራ ነዳጅን በውድ ማስገባቷን ማቆም አለባት - የኢኮኖሚ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ድፍድፍ ነዳጅን ለውጭ ገበያ እያቀረበች የተጣራ ነዳጅን በውድ ማስገባቷን ማቆም አለባት - የኢኮኖሚ ባለሙያየናይጄሪያዊው ዳንጎቴ ነዳጅን በማጣራት እየሠራው ያለው ተግባር ለአፍሪካውያን በአብነት የሚወሰድ መሆኑን የገለጹት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ... 23.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-23T17:15+0300
2026-07-23T17:15+0300
2026-07-23T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/17/4734149_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_075df59837b60a14138d522d45724196.jpg
አፍሪካ ድፍድፍ ነዳጅን ለውጭ ገበያ እያቀረበች የተጣራ ነዳጅን በውድ ማስገባቷን ማቆም አለባት - የኢኮኖሚ ባለሙያየናይጄሪያዊው ዳንጎቴ ነዳጅን በማጣራት እየሠራው ያለው ተግባር ለአፍሪካውያን በአብነት የሚወሰድ መሆኑን የገለጹት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ፤ እርምጃው በምልዓት መተግበር እንዳለበት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ አሳስበዋል። "ዳንጎቴ በዚህች አኅጉር በራስ መቆም እና መተማመንን እንዴት ማረጋገጥ እንደምንችል ግልጽ ማሳያ ሆኗል። ሆኖም አብዛኞቹ አሁንም ጥሬ ዕቃቸውን በመሸጥ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለውጭ ገበያ ከመላካቸው በፊት እንኳን ጥሬ ዕቃዎቻቸውን አያዘጋጁም ወይም እሴት አይጨምሩም።" ባለሙያው፣ ጥሩ ጅምሮችን በመጥቀስ ይተገበሩ ዘንድ ያቀረቧቸውን ምክረ ሐሳቦች ለማወቅ ቪዲዮው ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ድፍድፍ ነዳጅን ለውጭ ገበያ እያቀረበች የተጣራ ነዳጅን በውድ ማስገባቷን ማቆም አለባት - የኢኮኖሚ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ድፍድፍ ነዳጅን ለውጭ ገበያ እያቀረበች የተጣራ ነዳጅን በውድ ማስገባቷን ማቆም አለባት - የኢኮኖሚ ባለሙያ
2026-07-23T17:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/17/4734149_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_73b9e18ce8070477a48e06d112d70296.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ድፍድፍ ነዳጅን ለውጭ ገበያ እያቀረበች የተጣራ ነዳጅን በውድ ማስገባቷን ማቆም አለባት - የኢኮኖሚ ባለሙያ
17:15 23.07.2026 (የተሻሻለ: 17:24 23.07.2026) አፍሪካ ድፍድፍ ነዳጅን ለውጭ ገበያ እያቀረበች የተጣራ ነዳጅን በውድ ማስገባቷን ማቆም አለባት - የኢኮኖሚ ባለሙያ
የናይጄሪያዊው ዳንጎቴ ነዳጅን በማጣራት እየሠራው ያለው ተግባር ለአፍሪካውያን በአብነት የሚወሰድ መሆኑን የገለጹት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ፤ እርምጃው በምልዓት መተግበር እንዳለበት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ አሳስበዋል።
"ዳንጎቴ በዚህች አኅጉር በራስ መቆም እና መተማመንን እንዴት ማረጋገጥ እንደምንችል ግልጽ ማሳያ ሆኗል። ሆኖም አብዛኞቹ አሁንም ጥሬ ዕቃቸውን በመሸጥ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለውጭ ገበያ ከመላካቸው በፊት እንኳን ጥሬ ዕቃዎቻቸውን አያዘጋጁም ወይም እሴት አይጨምሩም።"
ባለሙያው፣ ጥሩ ጅምሮችን በመጥቀስ ይተገበሩ ዘንድ ያቀረቧቸውን ምክረ ሐሳቦች ለማወቅ ቪዲዮው ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X