- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

አፍሪካ የራሷን የጤና ሥርዓት በራሷ አቅም የምትገነባበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች — የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ
አፍሪካ የራሷን የጤና ሥርዓት በራሷ አቅም የምትገነባበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች — የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

ተመስገን ጥሩነህ የአኅጉሪቱ አገራት የ'አቡጃ ቃል ኪዳን'ን እና የ2030 ፍኖተ ካርታን እንዲያሳኩ በጋና አክራ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የጤና ዘርፍ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመድረኩ ስላነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0