https://amh.sputniknews.africa/20260723/4733150.html
የኢራን ድሮኖች በኩዌት የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን ደበደቡ
የኢራን ድሮኖች በኩዌት የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን ደበደቡ
Sputnik አፍሪካ
የኢራን ድሮኖች በኩዌት የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን ደበደቡአንድ ትልቅ ወታደራዊ መጋዘን፣ የፓትሪዮት የአየር መከላከያ ሥርዓት እና የኤምኪው-9 ድሮን ማቆሚያ በዓሊ አል-ሳለም አየር ኃይል ጣቢያ ላይ በተፈጸመ የኢራን ድሮን ጥቃት... 23.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-23T15:15+0300
2026-07-23T15:15+0300
2026-07-23T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/17/4732997_0:1:478:270_1920x0_80_0_0_3d156cb3c56a55269f79803fa7401cd8.jpg
የኢራን ድሮኖች በኩዌት የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን ደበደቡአንድ ትልቅ ወታደራዊ መጋዘን፣ የፓትሪዮት የአየር መከላከያ ሥርዓት እና የኤምኪው-9 ድሮን ማቆሚያ በዓሊ አል-ሳለም አየር ኃይል ጣቢያ ላይ በተፈጸመ የኢራን ድሮን ጥቃት መደመሰሳቸውን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ገለጸ።የኢራን ድሮኖች በአል-አዳይሪ ካምፕ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች መኖሪያዎችን እና ሁለት የሄሊኮፕተር ማቆሚያዎችን፣ እንዲሁም በካምፕ አሪፍጃን የሚገኝ የጦር መሳሪያ መጋዘን መተዋል።ጥቃቶቹ፣ አሜሪካ በኢራን ላይ ላስቀጠለችውን ጥቃት አጸፋ የኢራን ጦር እያካሄደ ያለው "ኦፕሬሽን ሳኢቃ" (መብረቅ) ምዕራፍ 23 አካል ነበሩ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢራን ድሮኖች በኩዌት የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን ደበደቡ
Sputnik አፍሪካ
የኢራን ድሮኖች በኩዌት የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን ደበደቡ
2026-07-23T15:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/17/4732997_59:0:419:270_1920x0_80_0_0_a3fca62e1d556eda177b910fabb6a946.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢራን ድሮኖች በኩዌት የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን ደበደቡ
15:15 23.07.2026 (የተሻሻለ: 15:24 23.07.2026) የኢራን ድሮኖች በኩዌት የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን ደበደቡ
አንድ ትልቅ ወታደራዊ መጋዘን፣ የፓትሪዮት የአየር መከላከያ ሥርዓት እና የኤምኪው-9 ድሮን ማቆሚያ በዓሊ አል-ሳለም አየር ኃይል ጣቢያ ላይ በተፈጸመ የኢራን ድሮን ጥቃት መደመሰሳቸውን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ገለጸ።
የኢራን ድሮኖች በአል-አዳይሪ ካምፕ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች መኖሪያዎችን እና ሁለት የሄሊኮፕተር ማቆሚያዎችን፣ እንዲሁም በካምፕ አሪፍጃን የሚገኝ የጦር መሳሪያ መጋዘን መተዋል።
ጥቃቶቹ፣ አሜሪካ በኢራን ላይ ላስቀጠለችውን ጥቃት አጸፋ የኢራን ጦር እያካሄደ ያለው "ኦፕሬሽን ሳኢቃ" (መብረቅ) ምዕራፍ 23 አካል ነበሩ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X