ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በማኒላ ያደረጉት ውይይት በአሜሪካ አነሳሽነት የተደረገ ነው - ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopiaላቭሮቭ እና ሩቢዮ በማኒላ ያደረጉት ውይይት በአሜሪካ አነሳሽነት የተደረገ ነው - ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በማኒላ ያደረጉት ውይይት በአሜሪካ አነሳሽነት የተደረገ ነው - ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.07.2026
ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በማኒላ ያደረጉት ውይይት በአሜሪካ አነሳሽነት የተደረገ ነው - ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

"ጥያቄው የመጣው ከአሜሪካ ወገን ነው። ከደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት ማኀበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን በርካታ ስብሰባዎች ተካሂደዋል። የሩሲያ ልዑካን ቡድንም ይህንን ስብሰባ ለማካሄድ ተስማምቷል" ሲሉ ማሪያ ዘካሮቫ ለሚዲያዎች ተናግረዋል።

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ፣ ሩሲያ በዩክሬን ላለው ሁኔታ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን ድጋሚ ያረጋገጡ ሲሆን፣ ለኪዬቭ የሚደረገውን የጦር መሳሪያ አቅርቦት ተቃውመዋል። ሁለቱም የሩሲያ እና አሜሪካ ወገኖች፣ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማምተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0