ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ውስጥ አዎንታዊ እድገቶችን እየተመለከተች ነው - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ውስጥ አዎንታዊ እድገቶችን እየተመለከተች ነው - ክሬምሊን
ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ውስጥ አዎንታዊ እድገቶችን እየተመለከተች ነው - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.07.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ውስጥ አዎንታዊ እድገቶችን እየተመለከተች ነው -  ክሬምሊን

የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተጨማሪ መግለጫዎች፡-

🟠 ስለ ዩክሬን የሰላም ሂደት አዲስ እንቅስቃሴ ወይም ፍጥነት ለመናገር የሚያስችል ምክንያት የለም፡፡

🟠 ሩሲያ ከአሜሪካ ጋር በቴክኒክ ደረጃ ባሉ የመገናኛ መንገዶች ንግግሯን የቀጠለች ሲሆን፣ የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ክፍተት በሚያገኙበት ጊዜ ቀጣይ የፊት ለፊት ግንኙነቶች ይኖራሉ ብላ ተስፋ ታደርጋለች፡፡

🟠 ሞስኮ ለድርድር ዝግጁ መሆኗን ብትገልጽም፣ የአውሮፓ ሕብረት ኪዬቭ ጦርነቱን እንድትቀጥል እያበረታታ ነው በሚል በምትገልጸው ምክንያት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋን እየገፋችበት ትገኛለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0